@mamemuaz2:

Mame
Mame
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 12:24:25 GMT
847241
58516
1749
6280

Music

Download

Comments

ssso2549
ሁን ያለዉ አይቀርም :
የተባረከ ይሁን እኛ ጠባቂ አለን ብዙ አታሥወሩን
2026-09-04 17:20:44
411
zayd.gg8
selam lekulu :
ልትገድሉ ነው እንጂ
2026-10-08 14:02:37
10
emuyeatlaw
EmuyAtlaw :
ጠላት የለም ወንድም ህ ነው!!!
2026-09-04 14:29:28
291
user28677753973073
21 እናቴ :
ህዝብን ለመጨረስ እንደዚህ መድከም አስፈላጊ አደለም
2026-09-27 07:03:29
81
abeba.teklay0
abu teklay 🙄 :
e.r ybarkachu 🙏
2026-10-10 07:32:11
0
maranata655
maranata1221 :
አይመልሳችሁ
2026-09-25 11:47:59
46
m10gotcom0
CR7 :
አደል
2026-09-04 15:00:26
212
abcd22648
ABCD :
የአብይን ስልጣን ለመጠበቅ ነው
2026-09-27 09:54:02
34
beletewu.belay
እንደልቡ በላይ :
እኛ ፈጣሪ አለን ተውት ድንበር ጠብቁ
2026-10-10 10:48:52
5
user53490721520943
Tade Mekoy :
መንግስታችንን አትልም አያሳፍርም 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-04 19:19:53
156
birukarega0
biruke :
ከየትኛው ጠላት እስኪ ንገርኝ ? እምትጠብቀውስ የትኛውን ህዝብ ነው ወይስ ኣብይን ነው
2026-09-29 21:21:33
12
fishmonba
የእውነት :
እኔን አጠብቀኝ ለኔ ፈጣሪ አለኝ!!
2026-09-04 15:25:25
99
ras.king93
ras king :
እንወዳችዋለን የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች
2026-10-04 17:12:47
14
tilahn55
ጥልሽ የፋንትዬ ልጅ🙏 :
ከየትኛው ጠላት ይሁን ብቻ ሁሉን ነገር እግዚአብሄር ይፍታው
2026-09-04 17:24:23
39
kebe05
kebe 🤸🏽‍♀️🤸🏽‍♀️ :
በርቱ ጀግኖች በዚ ሰአት ግን የህዝብ ጠላት መንግስት ነው የሆነ ነገር አድርጋችሁ ብትገላግሉን 🙏
2026-09-05 01:26:14
34
biruk_et25
biruk :
አጠብቁን ፈጣሪ ከጠበቀን ብቅ ነው
2026-09-09 17:02:29
12
yekidye..16
የኪድዬ_፩፮❤️ :
ወንበር ለመጠበቅ በሚለው ይስተካከል
2026-09-27 12:44:12
8
henok.man14
henok man :
ከየትኛው ጠላት ነው ምጠብቀን
2026-09-05 08:22:21
23
user1327670912850
bruk meti @99tutor16th 2018yea :
ጠላት የላትም ኢትዮጵያ
2026-09-09 13:22:42
11
dracula8127
Clarence🕷 :
ጠላታቶቻችን ብልፅግናዎች ናቸው ከነሱ ነፃ አውጡን
2026-09-25 14:51:51
11
www.tiktok.com19779
B&N@1977 :
ጠላት የሌላት ሀገር ወንድም ወንድሙን መግደል በአንድ ሀገር ተፈጥረን ኖረን እርስ በእርስ ማለቃችን ቢበቃ ጠላት የለንም እኛ ኢትዮጵያኖች።
2026-09-05 09:24:51
39
zhegrdjshriff
mks :
እስቲ ማነው ጠላታቹ አይ ወንድማማች
2026-09-24 15:35:50
8
212121milashu
Milashu :
ማነው ጠላት አስረዳኝ
2026-09-25 07:01:06
7
mediftpygz
Medi🍂 :
አላህ ይጠብቃችሁ
2026-09-24 07:43:30
6
tesfudestatesfude
simoney :
እርስ በእርስ የድሀ ልጆች ለመፋጀት ፈጣሪ ለሁሉም ልቦና ይስጥ እሰከመቼ ወንድም ከወንድሙ ጦርነት ፈጣሪ በቃህ በለን
2026-09-04 18:48:17
34
To see more videos from user @mamemuaz2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About