@never.give.up36401: #ኮፒሊንክ እያደረጋችሁ አድርሡልኝ pls🥺🙏#የመዳምቅመሞች

Never give up😎🤘
Never give up😎🤘
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 04 September 2026 14:19:08 GMT
198116
11550
575
412

Music

Download

Comments

k6436667
ሣላም እብዶች ሰፋር🤟 :
ግን ምን አይናት ልበም ያሰዉ ፍጥራት ናት በአለህ ለወፎች ዉሃ በሳን አስቃምጣ ሄዳች አራ ታበራኪልኝ ፈጣሪ እድሜሽን እጅሽን ዘመንሽን ይበርክልኝ ያኔ መልካም እህት ግን ያመልካምናት ጥግ ታመልካቱልኝ
2026-09-04 16:26:41
580
user1854157967816
selam yhun hager :
enem hule migb ena wha askemtalehu akababiw lay yalu dmetoch sayker siyayugn yketelugnal
2026-09-05 05:55:11
0
abd.sho.to
abd.sho.to :
Wayne ewnatim sitamr
2026-09-05 08:06:38
0
misaseid4
ሠዉ ማለት💖💖 :
🥺🥺ያደረገችዉን ያዬ ሱብሃን አላህ🥺መልካምነት
2026-09-04 16:35:05
175
kasukasu474
Kasu kasu :
እኔ አለሁ አይደል ዞባላ ልጥል ወትቸ ሃበሻ ነሽ ሰላም በይነ እያሉኝ ደንዝዠ ዝም ያልኩ ቤት ከገባሁ በኋላ በጣም ቆጨኝ🥺😥
2026-09-04 16:27:29
48
niema9390
🙇‍♀️نعيمه🙇‍♀️ :
ታድላችሁ ስው ውላ ሰው ይናፍቀዋል እኔ ምን ሁኜ ነው የማልናፍቀው ለማገኘትም የማልጓጓው
2026-09-04 20:04:40
19
osmanseid62
ሰው አስጠላኝ :
እኔ እንኳን ለሰውልሰጥና ለራሴም ሰርቄነው እምበላው🥺
2026-09-04 16:42:35
19
tigsthailu94
ቲቲ የሚካኤል ልጅ💐🌹 :
እኔ ሁሌም ዝባላ ስጥል ሁሌም ለወፎች ዉሀ ይዤ ነዉ የምሄደዉ የተረፈም ስጋ ካለ ለድመቶች ይዠዉ እሄዳለሁ🥰🥰🥰
2026-09-04 18:25:27
26
endu.erasu5
Endu Erasu :
minale hulumi endachi bione🙏
2026-09-05 05:41:04
1
habeshawit145
𝑩𝒊𝒏𝒕 𝒎𝒐𝒎👸🦋 :
የኔ ማር እንደኔ ናት እኔም ለድመት እሠጣለሁ 🤗❤️
2026-09-04 17:01:49
15
snrbros123
SUSU BiNT MOHAMMED ❤🫰🏻 :
ንቀት ነው እኛ ስፈር ሀበሻ የለለው😁😁😁
2026-09-04 18:26:31
16
user6796008165467
አንተ ያልከው ይሁን!! :
ድሮ ሀበሻ ከተባለ በጣም ድስ ይለኝ ነበር እኔ አሁን ላይ መንንም ኢትዮጲያዊ ማውራት አልፈልግም ባይ እራሱ ባየር ላይ ሀይ ብየ ነው የማልፈው ክፍ ልትሉኝ ትችላላችሁ ያልተያዘ ግልግል ያውቃን ያሰሪየ እናት ቤት የምሰራልጅ ምንም አታቅም ስደት የመጀመሪያዋ ነው ብር ስትልክ በቢሮ እየላከች በጣም ትቆርጥባታለች እናም ስትነግረኝ ለምን በቢሮ ትልኪያለሽ በብላክ የሚልኩ አሉ በነሱ ጥሩ ይመነዝራሉ በነሱ ላኪ ስላልኳት ምን እዳለቻቸው አላቅም በማግስቱ ልብስሽን አዘጋጅ ብለው ቢሮ ወሰዱኝ ግን ፈጣሪ ሲወደኝ ከነሱ 10 እጅ የሚሻል በጣም ጥሩቤት ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን በሚሆነው ነገር አትፀፀቱ ሁሉም ለበጎ ነው አሁን ላይ የኛን ሰውች እንደጦር ነው የምፈራቸው ማሪያምን
2026-09-04 20:26:13
17
ekram.ekram640ekram
ልጂ ኢኩ የኡሚ ንግስት🌸💚 :
እኔ ስወጣ አድም ሀበሻ የለ ወላ ድመት ብቻ ነው የማገኘው ዱባይ ነኝ አጅማን ሀበሻ የሞላበት ነው ይላሉ ሰወቹ እኔ ግን አንድም አላይ
2026-09-04 16:51:29
12
medimmmmmmmmmmmmmmmmmmmm
medi :
አንድ ቤት ሁናችሁ እንዳይሆን
2026-09-04 16:11:25
12
zuzuzuzu996
zuzu ነኝ ወሎየዋ :
እሠይ ጓደኛ አለኝ 🥰የኔም ወለደች ጠይቁኝ😂
2026-09-04 16:42:23
9
no.just59
Ekru ነኝ ❤💓🤍 :
ታድላ እኔ ህዝባላ ስጥል አንዱ ቆንጆ የኢትዮ ሰዋክ ባይየኝኝ😁😁😁😁
2026-09-04 14:52:11
7
selma5049
ሀዯ መቅደላ :
ወላሂ ጓደኛየ ናት🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 17:06:53
18
ameterehman6869
®عش ماشعٔت فإنك ميتam Muslim® :
👌🥰ጎበዝ አላህ ይጨምርላት
2026-09-04 21:26:49
2
s4003801
ያባቷ𝄞ልጅ 🅩🇪🇹🦋 :
አክስቴነትወለሂ😳😥😥
2026-09-04 18:33:21
2
nebiha.m1
👑ነ𝙗ያ𝙩🇪🇹🅓𝙧𝙞𝙘𝙚♥️🔐⚽️ :
እኔ ነኝኮ🥺🥺😳
2026-09-04 22:36:46
0
zenapzenap100
❥𝐋𝐣𝐢ུ❥ ⃟እስ𝗠𝐚𝐫ቷ✺⃟🅩︎❥⃟ :
እኔ ነኝ😂🤔🙄
2026-09-04 19:54:22
2
To see more videos from user @never.give.up36401, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About