@hamere_berhan: በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዓውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ፡፡ ሐመረ ብርሃን ለወራት ሲያዘጋጀው የቆየው ይህ ዓውደ ርእይ በርካታ ጳጳሳት፣ የቤተ-ክርስቲያን መምህራን እንዲሁም የተለያዩ  የክብር እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ የሚያተኩረው ዓውደ ርእይ ጦር ሀይሎች በሚገኘው ሆላንድ ፓርክ የተዘጋጀ ሲሆን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይም ይሆናል፡፡ ዓውደ ርእዩ ለልጆችና ለቤተሰብ የተዘጋጀ ሲሆን በውስጡም የቤተክርስቲያኒቱን የዘመናት ታሪክ የሚያሳዩ ገጽታዎች፣ ልጆች ታሪክን በቀላሉ እንዲረዱ የሚያደርጉ እንዲሁም ለጎብኚ ሳቢ የሆኑ ማሳያዎችን ይዟል፡፡ ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ! 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን Bio ላይ ባለው ሊንክ በኦንላይን ይቁረጡ!! 📍የሆላንድ ፓርክ አድራሻ In Bio #ሐመረብርሃን #hamereberhan #የምድር_ጌጥ_ኢትዮጽያ #ዐውደ_ርዕይ #exhibition

ሐመረ ብርሃን | Hamere Berhan
ሐመረ ብርሃን | Hamere Berhan
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 14:22:25 GMT
4593
1168
10
197

Music

Download

Comments

yeznaceramickitchenware
Yezna Ceramic kitchenware :
መግቢያውን አስወደዳቹህት በጣም 800ውድ ነው
2026-09-04 19:19:50
0
dani.gedefaw
ዳንኤል ገደፋው :
እውነትም የብርሃን መርከብ 🙏🙏🙏
2026-09-04 15:03:45
1
user1036928637045
ሰው መሆንን እናፍቃለው :
እመኑኝ ይሔ ትውልድ ነቅቷል እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ማረኝና መልሰኝ አባት ሆይ ቤትህይናፍቃል በጣም የሰላሙ ቦታ ።
2026-09-04 19:05:23
0
fufe071
fufe :
2026-09-04 17:48:28
0
hamiti.g
ሐመረG. :
ገራሚ ነው #Proud #Orthodox 🔥
2026-09-04 16:14:09
0
jerryyyyyyyyyyyyyykiya
KIYA@ :
🥰🥰🥰
2026-09-04 15:54:04
1
kelknolawi6
k Nolawi👑 :
🥰🥰🥰👏👏👏
2026-09-04 14:32:30
1
kiya.borena
kiya nagelle borena :
🥰🥰🥰
2026-09-04 14:26:55
1
kiba192
Dagim worku :
🥰🥰🥰🥰🥰🙏
2026-09-04 17:41:27
0
kidiztalemu
አንቀፀ_ማርያም :
🥰🥰🥰
2026-09-04 17:02:55
1
To see more videos from user @hamere_berhan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About