@tegene43kebele: #ወንዶችዬ #ወንዶች_ስሙኝ😔💔🙏#ወንዶች#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktokኢትዮጵያ @Sedomartialart3 @Ake composer 🎹 @@masterabnet @Hebtegiyorgis ድልድይ

one ነኝ
one ነኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 14:29:21 GMT
72118
3717
298
544

Music

Download

Comments

zerodegree001
Zero Degree (0°) :
ከ 35 በላይ ካጣን ሁለት ባለ 20 ብናደርገውስ 😂😂😂
2026-09-05 15:43:47
138
hewaneyob
Hewan :
ፍቅርን እርሱት ብለህ የፍቅር አጋር ስትል አታወሳስበው እንጅ
2026-09-05 13:08:28
58
elwehew
bersabeh :
የተመለጠ እውቀት
2026-09-05 12:42:59
55
mossahrohan
Minase A. :
እንኳን ከ30 በላይ ከ25 ጀምሮ እራሱ single ከሆኑ ወይ አግብተው ፈተዋል ወይ አንድ ልጅ ወልደዋል ።
2026-09-05 09:26:13
57
zelalem.melka
ወይኩን ፍቃድከ 🙏 :
39 የት ነሽ አለዉ በይኝ ?😁
2026-09-05 18:36:50
9
teredugn
wiz dad 50 :
ኧረ እኔ ከ35 በላይ ነው ወላሂ ማገባው
2026-09-05 15:40:03
9
menge2024b
MENGE2024B :
ወንድም ከ 23 እስከ 38 ያሉ ሴቶችስ ከምን ይመደቡ
2026-09-05 12:31:02
11
robelo32
ROBELO 181 ® :
ፍቅር የሚባለውን እርሱት አሪፍ ፍንቀላ ነው እሱ ሲጠበቅ ነው የተዝረከረክነውና ውጤቱ ነው ዋናው👍👍
2026-09-05 05:29:17
19
.the.last.king4
ከንቲባዉ the last king :
ትክክል ነህ ወድሜ ህኔ አላገባው የኔም ምርጫ ነው ለምን መሰለህ የቀረውን ህይወቴ ተረጋግቼ መኖር ነው የምፈልገው👍👍👍
2026-09-05 08:10:56
18
tsigab900
tsigab :
ኣባቴ ከማታፈቅረው ሰው በትዳር ቀርቶ ለጎሮቤት ኣስቸጋሪ ኮ ነነው
2026-09-05 18:59:47
8
jo_o296
jo_o :
የምርህን ነው😁 እሷ 39 ሁና እኔ ስንት ልሆን ነው😀
2026-09-05 11:46:53
2
ukiity_
🦄 :
19 amet eyalew astawsalew i was hard to manipulate and i evaluate everything whats beneficial to me😂
2026-09-06 18:39:10
0
barkotkonjo
ባርኮት አና ሜሎና :
አንተ ያልከን ካልተገኘ ሁለት ባለ 23 ብናረገው አይሻልም
2026-09-05 12:43:34
10
arayazeraye
Araya Zeraye :
ከዚ ሁላ ጭንቀት ቢቀርስ😳😳
2026-09-15 17:14:43
0
mesiyosef12
መሲ ድሬ :
አቃቸውእደሆነአንድአይነትነው
2026-09-05 07:38:21
5
magi3594
magi :
chegaram 🤣
2026-09-05 06:58:19
5
mahifenta1
ማኅሌት :
አይሰሙም እንጂ😏
2026-09-05 16:22:19
1
amesaaahk3h
amesaaahk3h :
ሀሳብህ ጥሩ ነው ነገር ግን ከ39አመት በላይ ያለችዋን ስትል አግብታ የፈታች ወይስ የወለደችዋን ?እስከዚህ እድሜ የቆየችዋ ጥሩ ጎኑን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም ስለነሱ ያለውን ሁኔታ ሀሳቡን ማንሳትህ ካልቀረ ብትገልጽ ብየ ነው ...ይቅርታ እንደ ሀሳብ ነው
2026-09-05 04:36:27
5
user45346949875964
አል-ሁብ ❤ :
አንተን የገጠመህ ነገር ሊኖር ይችላል ነገር ግን እውነታው እሱ አይዴለም
2026-09-06 17:26:28
0
mtl3100
mtl :
እኛስ በ22 እና በ39 በላይ ያለነው ውሀ ይብላን ነው የምትለን ብሮ?
2026-09-07 16:31:42
0
user91857922207064
ሰው አካ ተተ :
ልጅ የመውለድ ጉዳይን እረስተኸዋል ልበል 🥰🥰🥰
2026-09-05 14:21:47
1
zekarias_seifu
ዱ_Du-Lala¹ 🐯 :
መቻቻል ነው ዋናው
2026-09-06 08:29:48
1
elfinesh.gari
ኤፍራታ :
አንተ ታደርገዋለህ ??
2026-09-05 15:05:20
1
iam_hadi8
قل الحمد لله وكن من الصابرين :
ከ23-38ያለነውስ
2026-09-05 09:48:29
1
To see more videos from user @tegene43kebele, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About