@hope_music_ethiopia: 🔥ነገ ማታ🔥   መጣች መስከረም ከዚህ ቀደም በተለያዩ ፋና ላምሮት ላይ የሚሊየኖችን ሙዚቃ አፍቃሪያን አድናቆት በመቸ'ር የምናውቃቸው ተወዳጆቹ መንትዮች ድምፃዊያን ቃለአብ እና የአብስራ ገዛኸኝ አሁንም "መጣች መስከረም" የተሠኘ አዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ ይዘውልን ቀርበዋል_ነገ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ይጠብቁን!! ሆፕ የምርጥ ሙዚቃዎች ደሴት ነው! 💪 የሁላችሁ ምርጫ የሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት የምትወዷቸውን እና የምትዝናኑባቸውን የሙዚቃ ቪዲዮዎች ዘውትር ወደ እናንተ ያደርሳል! Hope is the island of the best music! 💪 #EthiopianMusic2026 #EthiopianMusic #ቃሌን #fyp #መጣችመስከረም

Hope entertainment
Hope entertainment
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 14:38:22 GMT
498
35
2
9

Music

Download

Comments

paul_hope_music
PAULOS_PH 7>10 :
🔥👌👌👌
2026-09-04 14:45:09
0
jemali.belay
Jemali belay :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 14:57:40
0
To see more videos from user @hope_music_ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About