@user51007570742990: #እኔናጓደኛዬ አድሠው አፍቅረን ዛሬ አይተሽዋል እደነው የምንባባለው ነገርስ

𝄞የ𝐦𝐚ዘሯ❥༆✮᭄
𝄞የ𝐦𝐚ዘሯ❥༆✮᭄
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 04 September 2026 15:17:34 GMT
11704
337
160
86

Music

Download

Comments

h.m.e074
Ⓗቭሎክ ልቧ🚯 :
እኔ መቸም የማረሳው 8ክፍል ለሚኒስቲሪ ፎቶ እመነሳበት ብር እሚሠጠኝ አጥቸ ያለቀስኩት ለቀሶ አባቴ እቤት አነበረም እስራበተው ሲሄድ የለም እልባታ ሄዶል አሉኝ ለስራ ከዛ እቤት ያለች እጀራናትናት ስጭኝ ስላት 10ብርሠጠችኝና ከኪስሽ ጨምሪና ተነሽየለኝም አለችኝ ከዛሳለቅ ጓረቢት አይታኝ ባሎን ስጣትና ትሄድ አባቶ ሲመጣ ይሠጥሀልብላ ለመነችልኝ እሡ ሠቶኝ እያለቀስኩ ሄጀ ት/ቤት ደረስኩ አይኔም ቀላ እውሀ ለምኘ ታጥቤተነስቸ ደምኮ 30 ብር ነው 💔😥😥👋ግን መቸም አረሳው
2026-09-05 10:39:12
7
user3554782252654
አላሕነው👈 ወኪሌ☝️ :
2015 የ7ተኛ ተማሪነበርኩኮ አሑግን ሸቃላ ኾኘ ቁጭ🤣
2026-09-05 00:47:48
7
user8432434002030
ህመሜን በልቤ :
እስከዘጠኝ ተምሮ ስሙን በእግሊዘኛ የማይፅፍ እደኔ🤣🤣🤣🤣🤣
2026-09-05 15:02:13
2
belaqahtan
ወሎ ብለህ ጥራኝ :
እኔማ ውድድር ሒጅ ተብየ እናቴ ቅሪልኝ ስትለኝ እቢ ማለቴ ዛሬ ሸቃላ ልሆኖ🥺
2026-09-05 12:05:41
2
seada2415
ሰአድህልመኛዋ 🌹🌹ያረቢበእዝነትህአግዘኝ🤔 :
መቸምየማረሰውወላሁታቅፎውሀያስገባኝአይይይ
2026-09-04 19:46:51
1
rahel.dessie3
𝓻𝓪𝓱𝓮𝓵 🍫 :
10ክፍል ማትስ መምህር ፈተና ሲፈትን እስክብሪቶ የለኝም ስለው ውጭ አዋዜ ራስ ያለኝን😂😂😂😂😂
2026-09-05 12:01:10
2
tehgi6
❥ማይካዋ❦ነኝ✮የፀይሟ༆𝐒𝐢𝐒☪ :
የሆነልጅ እብድ ብዬ የወደዴኩት ግንኮ በስአቱ ሙጫነኝ ገና የ3ተኛ ክፍልነኝ
2026-09-04 16:46:33
1
mari.marii0686
ልቤ በእግዚአብሔር ፅና :
ሩጫ ውድድር ተመርጨ እናት ስትመለሽ አታገኝኝም ያለችኝ ቀረሁ ዛሬ የመዳም ጋሪ ሆኩ እናቴንም ሞተችብኝ አሁንማ ምንም ተስፋ የለኝ🥺🥺 አለመታደሌ😭😭😭
2026-09-05 13:10:30
0
murdi535
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺መቼም የማረሳው😂😂😂😂😂😂መስታወት መቶኝ ከሞት የዳኩትን🥺🥺🥺
2026-09-04 15:39:22
2
rahma58324
user10586845411 :
ስጀናጀኒ መምህረ አግቶኝ የመታኝ አይይይ ደሞምኩ ከልጁጋ 😢💔👇 🚫
2026-09-04 22:19:14
0
user1291530412816
ህልመኝዋ💝 :
እረስቱን አስታዉሽ እዘልቀዋለሁ ተማሪ በነበርኩ ስአት ሁሉ ነገር ቀረ አሁን ግን ስቃይ😔😔
2026-09-04 23:21:52
0
u3yt0
𝄟⃝ቀ በ ≛⃝ጧ⨀⃝E𝄞 𝄢𓅂 :
8ተኛ ስማር Mates መምህሬን አፍቅሬ በጣም ቆጅዬ ነበር ጏደኞቸ እሡጋ ሁኝ ሢያዬኝ ይናደዳሉ ከዛ ለበተሠብ ተናገሩ እናት እና አባቴጋ ተጣላሁ እኔም ትምህርት አልሄድም ብየ ጠፍቸ አያቶቸጋር አንድ ወር ሆነኝ ከዚያ ደብዳቤ ላከልኝ 💔😌 በጣም እንዋደድ ነበር❤️ከዚያ ጅመርኩ እሱ ተቀየረ ሌላ ትምህርት ቤት 💔😌በዚያዉ ተለላያይተን ቀረን😭🤣😭🤣
2026-09-05 00:02:15
0
hana152549
𝒯ንሿ👰🎀 :
በጣም ብዙ ...... 🥺🥰 ከፍቅር ግን ነፃ ነኝ ከዛ ውጭ ያላሳለፍኩት የለም እናም የማይረሳ ደስ ይል ነበር.....🥰
2026-09-05 20:34:24
0
3.sq_
༆≛⃝ያባቷ𝄞⃟𝐋𝐢𝐣✙ :
የቤስራ ሳልሠራ ሂጀ መምሀሩ የመታኝው🤣🤣
2026-09-05 19:18:50
0
user4907530561818
ትንሿ ነኝ ያባቷ ልጇ :
ቁቁራ ልንለቅም በረፈትወጥተን ለኮ ገብተዋን አረጓ የመታነማ🥺🥺
2026-09-04 22:31:07
1
user2251825822177
ያችን ቀንኣለፍናት በመላ🇻🇳✝️ :
እኺ እኑኑርበት ተውን ግን እረባሽ ነበርኩኝ😥😥
2026-09-05 19:07:20
0
murdi535
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا :
ሸቃላ ነኝ ገና ሸቃላ ነኝ እባክህ አትጉዳኝ😂🥺
2026-09-04 15:39:44
0
user5098134524384
~👑🧕 :
6 ተኛ ከፍል የሆነልጅ ፈቶ እስቶኝ ወላሂ ያለቀስኩት አባ አይይይ😇🙌😂
2026-09-05 18:38:48
0
user6274145139677
𝙡𝙞𝙟 𝙢𝙚𝙙𝙞 كن فيكن :
ምንምኑ ተይዞ🤣🤣🤣
2026-09-05 19:55:36
0
u242772847
𖣘︎🅕𝄞ያbaቷ❚●───────────𝄞♠ :
ስባረርነውየማስታውሰው
2026-09-05 19:40:47
0
typinq1
(ማሜ)ከ የጁ🐅🇨🇬 :
በ እረፍት ሰአት ጠፍቸ የምሄደዉን ነዋ🤣
2026-09-05 18:43:03
0
mysissweet
ሁሉ በርሱ ሆነ :
በረፍት ላይብረሪ መግባቴ እያስታወስኩ እናደዳለሁ
2026-09-05 21:14:04
0
user1957428565843
H ግደለሿ :
አይይይ ከባድ ነው 💔😢
2026-09-04 15:49:43
0
To see more videos from user @user51007570742990, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About