@buraman480: አረ ምን አይነት ድምጽ ነው#እግዚኦመሀረነክርስቶስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ortodox

ሠራዊተ ሚካኤል
ሠራዊተ ሚካኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 17:51:05 GMT
24887
2635
50
321

Music

Download

Comments

frewleul2
ፍሬው ቅዱስ :
የቤተ ክርስቲያን ሚስጥር ይጠበቅ ወንድም
2026-09-05 05:43:18
14
user2635153023292
getu man :
ዜማውን መስማታችን ጥሩ ነው ነገር ግን ሁሉንም የቤተክርስትያን ምስጥር ማውጣት ተገቢ አይደለም ልታሰብበት ይገባል
2026-09-05 05:59:55
8
krub5340
ተዋህዶን አታሰድቡ :
video ስትቀርጹ ተጠንቀቁ እማይገባ ነገር እንዳትቀርጹ ወንድሞቼ
2026-09-16 18:40:51
1
halocsun
halocsun :
አረ ይበል ነው እመአምላክን🥰🥰🥰
2026-09-04 17:53:40
1
hagos21021
@Wedi keshi :
ቃለ ህይወት የስማልን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አቤት ዉበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-05 09:06:15
1
user20325931257500
Yisak :
በምን ቃላት እደማመሰግን አቃተኝ በቻ የት ነው እሚገለግሉት ። እድሜወትን ያርዝምልን
2026-09-05 07:26:40
1
tsedale230
ዝምብለህ ተማር :
ኧረ ተው ካሜራ ሚቀረጽበትን ሰዓት ለዩ ኧረ በሥላሴ
2026-09-05 07:53:38
5
henoktamrat8
Henok :
ይመቾት አባ ትንሽ ሰጡኝ
2026-09-05 05:25:02
1
markos126050
ፍስሐ (ፊሽ) :
ሁሉንም ነገር ቀርፃችሁ ጨረሳችሁት🥺🥺🥺 ከዚህ በኃላ ምኑን ትቀርፁት???
2026-09-05 17:15:16
1
nahom__1221
N🌟HOM 🦅 :
🥺
2026-09-05 07:57:18
2
natanemnatanem101
Natanem Yemkir :
4 ኪሎ ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን አሳዳጊያችን❤❤❤
2026-09-05 19:44:57
0
dn.sisay.getu
d''n sisay getu :
2026-09-15 16:35:57
0
shammasnobel.16
￴نوبل 🩵 :
አይ tiktok
2026-09-06 18:35:29
0
user6223170280833
adisu :
እረዳቆን እባካቺሁምስጥርጠብቁ ካልሆነልቀቁ
2026-09-14 13:29:47
0
agmas.molla0
ፀሎት የነብስ ምግብ ነው።🇪🇹 :
ማርያምን ያዬ
2026-09-07 15:23:22
0
etiopia544
ዝርዎሙ👈ለአጽራርየ እለ ይብሉኒ ንቅትሎ👈 :
በጣም ደስ የሚል ድምጽ❤️ነዉ ❤️ግን ካሜራዋ????
2026-09-06 10:19:36
0
user8518401502042
biqoo :
ameen
2026-09-12 15:36:30
0
ermiyas0293
ermiyas :
እንደዚ አይነት መነኩሴ ያብዛልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-04 18:01:05
0
user7559350869316
userdn amanuel :
amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-05 15:52:53
0
user6313379795151
maaa :
ምርጥነዉ
2026-09-05 14:50:04
0
abrish9127
Abi :
🙏🙏🙏🙏🙏amen burik malti ygbrlna
2026-09-06 10:39:58
0
.mili.shiferaw.com
ቦቸራ Shiferaw ኃይለሥላሴ :
ስልክና ካሜራ ቢከለከል ቅድስት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ ይለኛል ???
2026-09-05 17:39:42
0
tekletsadikzeleke
Tekl :
ተው ግን ወገን ድምፅ አያፀድቅም አይ ድምፅ ሲያምር አይባልም የሚያድነው ስራ ነው እሽ
2026-09-05 10:02:27
1
birhanufantaye
BF :
ድምፁ ነው ስርዓቱ ሚቀድመው ኧረ ተው ኣሁን እዚህ ላይ ቀረፃ
2026-09-09 19:31:55
0
ltkelemeworkatina
ሊቀ ጠበብት ቀለመወርቅ አጥናፉ :
ኃጢአት ባይሆንብን አይማርህ ነበር ማለት
2026-09-07 17:17:32
0
To see more videos from user @buraman480, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About