@law_office_alan_gudeta: USCIS/የአሜሪካ የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ቢሮ ሊከፍት ነዉ! #ethiopianlawyer #HabeshaLawyer #ImmigrationLawyer #EthiopianCommunity #DMVLawyer#WashingtonDCLawyer #MarylandLawyer #VirginiaLawyer #LegalHelp #LawOffice #Attorney#ImmigrationAttorney
The Law Office of Alan Gudeta
Region: US
Friday 04 September 2026 18:29:21 GMT
Music
Download
Comments
ABRE'S :
አሁን ነው መጠንቀቅ ኣሜሪካ ከራሷ በስተቀር በሌላ አገር አሰባ አታውቅም በዚ አጀንዳ ስም ሌላ ነገር ሊሰሩ ነው ህዝቤ በደንብ ተጠንቀቅ ስኬኒያ ወደ ኣ.አ ስለመጡ ተጠንቀቁ
2026-09-04 21:53:47
20
Lakomelza :
🥰🥰🥰thanks Mr. Alan Gudeta🥰🥰🥰
2026-09-04 18:41:53
0
Aynalem Tibeb🌸 :
dv 2027 machan new memulate tejemerwale enda wedemi
2026-10-26 18:52:08
0
anna33 :
But for tourist visa they ask deposit 10000 $ for Ethiopians
2026-09-04 22:32:39
3
nail by elu :
pleas answer me interview aderegen yetekmten sewche degami interview enaderg yehone ??
2026-09-04 18:42:59
7
All Next 2 Jesus :
ይሄ ነገር በጥልቀት መታየት አለበት። የመንግስት ባላስልጣናት እባካችሁን ዝምብላችሁ ሁሉንም አትፍቀዱ፣ ይህ ነገር Cover ሊሆን ይችላል። ከበስተጀርባው የዜጎችን የግል መረጃን ለመሰብሰብ እንዳይሆን። በስመ ስልጣኔ የዜጎችን ወሳኝ መረጃ እንዳትሰጡ። ምን ጥናትና ቃልኪዳን ተደርጎበት ነው እንደዚህ በጥልቀት የሚገቡት፣ የሀገር ሉዓላዊነት ነገርስ እንዴት ነው🤔🤔🤔🤔በእናንተ ላይ ያላቸውን እምነት ጥያቄ ውስጥ አይከትም ሆይ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2026-09-07 12:16:31
2
K.A.L Cooking :
እባክህ ልጄ ለትምርት ወተታለች እና ለረፍት መታ መመለስ አችልም?ምክንያቱም የመግቢያ ብቻ ነው እባክህ ዘርዘር አርገህ ብታስረዳን
2026-09-07 09:40:51
0
Tubu :
ግን ሀገሪቷ በስነ ስርአት እየተመራች እንደሆነ እንዴት አላወቁም በገንዘብ የሰው ነፍስ የሚገዛበት ሀገር ሆናለች እኮ ሀገራችን
2026-09-05 08:21:02
4
ashu.love :
ክብረት ይስጥልን አለን ጉደታ ታላቅ ሰው ነህ አክባሪህ ነኝ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 02:22:58
2
shewangizaw7 :
ከዚህ ቀደም ኢንተርቪ አድርገውብእገዳው ኢሚግራንት ቪዛ ያልሰጣቸው ከዚህ ጋር ምን ግንኙነት አለው
2026-09-05 20:04:35
0
ትigist ለሰዉ ልጆች😍 :
ወይ መከራ
2026-09-04 23:46:03
3
user8388120902217 :
በጣም እናመሰግናለን
2026-09-05 19:13:42
1
abiy :
አላማቸው ሊላ ነው
2026-10-21 01:24:07
0
Sinwar✌️ :
በጉቦ ተበዘበዝን በለናናና
2026-09-04 21:05:56
1
@Sisay Guta (Sisco) :
Agote
2026-10-24 20:01:48
0
Jamisha Oro🦋🇺🇸🇺🇸 :
what about 221g? About Dv lottery 2026?
2026-09-04 18:42:27
1
Hiwot Emmanuel :
Where is it going to open
2026-09-04 19:14:54
1
የልቤ ሰው.. :
so dv form iza momlat enchlalen plz?
2026-09-11 19:54:39
0
muhe :
👌👌👌👌wawu that is goo
2026-09-07 18:58:52
0
Helu@16 :
eandet now authotacatie menagerie online or Physical sedan now
2026-09-07 07:29:50
0
W Raki 🙏🗽🇺🇸 :
DV meche new mijemerew
2026-09-04 19:09:54
0
Asku :
Tanks
2026-09-08 19:53:48
0
Addisu E :
Thank you very much and
2026-09-07 19:40:41
0
ʟ :
ጥሩነገር ፡ አደረጉ ፡
2026-09-08 21:38:00
0
Hyab :
g5 s
2026-09-04 19:20:08
0
To see more videos from user @law_office_alan_gudeta, please go to the Tikwm
homepage.