@helloamanuel: 1. ከአንድ በላይ አካውንት በተለያየ ኢሜል እና ስልክ ቁጥር መክፈት - አካውንታችሁ የኢንሹራንስ ቁጥር አንዴ ብቻ ስለሚቀበል 2. ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ Apply እና Withdraw ማድረግ — አካውንትዎ እንዲቆለፍና የስራ ዕድል እንዳያገኙ ያደርጋል። 3. ሽፍትን ከቴሌግራም ቻናሎችን መጠበቅ — መረጃው በጣም ዘግይቶ ይደርስዎታል (ስለዚህ ከአማዞን ዋናው ገጽ ላይ ሎግኢን አድርገው መጠበቅ አለለባችሁ)። 4. ሽፍት የሚለቀቁበትን ሰዓት አለማወቅ — አብዛኛው የአማዞን ሽፍቶች የሚለቀቁት አርብ አርብ እኩለሌሊት ሲሆን በሌሎች ቀናቶችም እንዲሁ እኩለ ሌሊት አካባቢ አልፎ አልፎ ጠዋት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ይለቀቃሉ። 5. በፍጥነት ጠቅ አድርጎ ለመያዝ መዘግየት — አብዛኛው ሽፍት የሚቆየው ከ1 እስከ 5 ሰከንድ ነው። በእነዚህ ሴኮንደች ውስጥ እጅግ ፈጣን በሆነ ሁኔታ መያዝ አለባችሁ። እገዛ ወይም ሽፍት ለማስያዝ በውስጥ መስመር ያነጋግሩን። ልብ ይበሉ ብዙ መልዕክቶች ስለሚገቡ በትክክል ፈላጊ መሆናችሁን እና የምትፈልጉትን ከተማ ጠቅሳችሁ ላኩልን!!
Hello Amanuel
Region: GB
Friday 04 September 2026 18:39:21 GMT
Music
Download
Comments
Bk :
Nottingham please
2026-09-05 18:39:05
0
Ummi🫰 :
Birmingham can I get bro
2026-09-05 12:32:51
0
የሰሜኑ ባላባት ❤ :
Coventry kale Please
2026-09-05 13:06:38
0
betty ye Jesus :
Peterborough please
2026-09-05 15:54:12
0
Sam 🥷🏼 :
Tilbury please 🙏🏻
2026-09-05 14:35:43
0
rnsjsiajai0 :
Manchester?
2026-09-04 22:33:02
0
Davenchi :
Birmingham or Coventry
2026-09-04 21:34:13
0
Hadgat :
hiii
2026-09-05 02:22:29
0
Commander🫡 :
ብሮ11 withdrew አለኝ ሽፍት ይዤ ኢንተርቪ ጨርሼ እንደገና ሽፍት ያዝየሚል ኢሜል ይልኩልኛል ማን ማረግ አለብኝ በዚህ ሰአት?
2026-09-05 09:02:00
0
amen :
leeds
2026-09-05 18:03:45
0
jaguar :
Bristol please
2026-09-04 21:39:04
0
Henry Reds :
ሰላም እኔ ኣማዞን ሽፍት ከላኩ ወደ ሊንኩ ሲነካ ወደ ማይ ጆብ ኣይሔድም thanks for apply ብሎ ነዉ የምዘገኝ እን ምን ነው ሽግሩ?
2026-09-05 08:15:16
0
N.T :
Glasgow please
2026-09-05 05:11:54
0
El-Dan-Nadya :
Bermingham please
2026-09-05 09:51:44
0
Hadgat :
leeds
2026-09-05 02:22:36
0
Hadgat :
jii
2026-09-05 02:22:23
0
amhalalibela :
Any nearby by West Midlands please let’s know, few more peoples need
2026-09-05 12:44:22
0
yo black ⚫️ 🖤 :
amazon lemeyaz tiwat 11:00 am seat mishit 11 :00 pm seat hula search adrgu ✌✌✌
2026-09-05 17:25:16
0
Eyobe Eyobe :
manchster
እፍልጋለሁብሮ?
2026-09-05 18:00:08
0
To see more videos from user @helloamanuel, please go to the Tikwm
homepage.