@aryam_begena: ከሰላምታ ቅኝት እንዴት ባቲ ማይነር ቅኝትን ማግኘት እንችላለን? 1) በገናችችን ሰላምታ ቅኝት መቃኘት 2) መነሻችንን ከሁለተኛው ድምጽ ወይም ከ 3 ቁጥር በማድረግ ቅኝቱን መስራት ማለትም 3 1 5 4 2 3 3) ከዚህ በኋላ በባቲ ቅኝት የተዘመሩ መዝሙራትን ከቻልን ድምጹን ተከትለን መደርደር ካልሆነ ድግሞ የምናውቀውን ቁጥር በመቀየር መደርደር እንችላለን። 4) በዚህ መሰረት በሰላምታ እና በባቲ ቅኝት የተዘመሩ መዝሙራትን ቅኝት መቀያየር ሳያስፈልገን አከታትለን መዘመር እንችላለን። ///////////////////////////////////////// በኦንላይን ለመሰልጠን ወይም ለመግዛት ከታች ባለው ስልክ ደውሉልን። አርያም መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎች መሸጫ እና ኦንላይን ማሰልጠኛ ተቋም አድራሻ: አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ለበለጠ: +251-926-522-133 Telegram: @fitsebegena #fyp #Aryam_begena_online_training_center #onlinebegena #በገና_ትምህርት #በገና_መዝሙር
አርያም በገና
Region: ET
Friday 04 September 2026 18:42:39 GMT
Music
Download
Comments
Lina Kemal :
በገና እድሳት አለ እንዴ ያልሆነ ቅባት ቀብተው ተበላሸብኝ
2026-09-05 10:15:58
1
alula :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-04 18:49:20
1
TS :
🙏🙏🙏
2026-09-05 08:31:36
2
To see more videos from user @aryam_begena, please go to the Tikwm
homepage.