@user9820291451515:

ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 🌹⓳✌️👑👑👑👑
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 🌹⓳✌️👑👑👑👑
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 19:25:39 GMT
30998
1966
277
145

Music

Download

Comments

gg726599
gg :
mariyam yamallllll😭😭😭😭
2026-09-05 08:52:47
0
tigistsisay657
Titisha :
wondme 😭😭😭😭😭😭
2026-09-05 10:03:10
0
ablex1112
ⒶⒷ⓫⓬✞ :
ኦፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ሁሉ ነገር አስጠላኝ። ጠላት ያልቻለዉን በወገን መሞት ምን ይሉታል 😭😭😭
2026-09-05 05:37:31
4
tazegonderew
taze yabatu lj :
ሞተ እሂልጅ
2026-09-05 05:08:28
2
lami48218
lame man yegurachu 23 abate :
😂😂😂😂😂😂😂wendme alamenhum😂😂😂😂😂
2026-09-05 02:49:41
0
denasewuf
denasewu1+1=12 :
አይ ስላባት ወንድም አለም አንተም ለዚህ በቃህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
2026-09-04 20:59:19
1
abebaw6871
nets :
Ere men lhun
2026-09-05 19:27:32
0
abush240
aby :
አቸፈር ሰው አጣች 😭😭😭😭
2026-09-05 04:33:55
1
sewbihon1
እስታሉ መደሰት :
ስላባት ይህን መስሎኝ ነበር እኮ ይህን አላውቀውም ግን ያማል😭😭😭😭😭
2026-09-05 16:28:45
1
mulugo1
ሲፈን ጎጀ :
እረ እኔ አላምንም ወድሜን የኔ ጀግና ነፍስህን ይማር ወድሜን
2026-09-05 03:17:54
2
user55105608686188
"27"ቱን። :
ከዚህ በኋላ እጁን አስቻለሀ ፋኖን አልደግፍም ተውን እንኑርበት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-05 05:02:04
3
user13004382262851
ነገ ሌላ ቀን ነው :
ድሮም ጀግናን ሚገድለው የራሱ ሰው ነው በላይ ዘለቀም እኮ በራሱ ሰው ነው የተሰቀለው
2026-09-05 04:46:48
3
bemeni757
የህዝብ ልጅ :
ቆይ እዴት እና በወገንነው ምትሉኝ
2026-09-05 03:42:32
0
.1927819
ሽማቂው የአወቀ ታናሽ እና የቀረበት ወድም :
ጀግና የማይቆይበት አገር😭😭😭😭😭😭
2026-09-05 09:14:12
1
yww253ajayeandualem
israel.ישראל ሪል አቸፈሬ :
ወይኔ ወንድሜ 😭😭😭😭😭
2026-09-05 08:13:35
1
haimeabebe
ኃይሙ አማራው :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኧረ ተቃጠልን ሁሌ እየተመረጠ ሞት
2026-09-05 10:04:29
1
habtamutadege08
የድሀ ልጅ ስሙ ሀብታሙ ነው :
ጀግና ማይቆይበት ሀገር
2026-09-05 02:15:05
1
yedenbyiawa4
የታድሎ ብርሀን እህት የደምቢያዋ አማራ ነኝ :
እንዴት ለምን አይ ጀግና ነበር በጣም ነብስ ይማር እኔ እኮ ሚገርመኝ ከጠላት ጋር ግድ ነው እንዴት ሰው ወንድሙን ደሙን ይገላል
2026-09-05 08:57:18
1
wetet122127
wetet 122127 :
ከምር በጣም ያማል ግን ፡ ላምን አልቻልሁም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-05 20:39:52
0
user5048851309945
ኢትዮጵያዊ :
በእውነት ያማል። ከፋኝ ማርያምን። ነብስህ በገነት ትረፍ ወንድማለም። ለኛ ነፃነት ተዋድቀሃልና እናከብርሃለን እንወድሃለን ጀግናችን
2026-09-05 20:27:27
0
yosef.dires6
Yosef Dires :
እዴት አስቻለው ግን 🥺🥺🥺
2026-09-05 19:12:28
0
To see more videos from user @user9820291451515, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About