@wogenabebe1: dr.no 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

wogen abebe
wogen abebe
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 September 2026 19:46:14 GMT
92937
5695
176
984

Music

Download

Comments

ribka.ashenafimeti
Ribka Ashenafi(Meti) :
my heart saying he will never do this
2026-09-05 04:27:25
138
abel_abuna7
Abel Abuna :
የቀረፃን ደግነት በጥርጣሬ ማየት የሚያስፈልገው ለዚህ ነው
2026-09-04 20:06:18
203
emmaz84
aman Ethiopiaዊው :
no way,I'm sure Dr no has a kind heart
2026-09-05 07:06:32
5
kidanmret
ruti aytenfsu :
ይሄ ነገር እዉነት ነዉ እንዴ
2026-09-04 19:53:38
121
yebichuu
Yebichu :
ምድረ ሶላቶ በለው ...😂😂...ያለጥቅሙ ረጂ ረጂ የሚጫወት ማንም የለው .... There's no Free lunch...😂
2026-09-04 19:55:12
88
fuadoftheworld
HUNTER :
ግድ የለህም ወገን ይሄ ነገር ድራማ ነው
2026-09-04 21:14:05
65
kiyuermi1
Our life through the camera :
አረ ማነው የሚታመነው ያኔ ሲቅም የቀመረውን ነው አሁን እየተገበረ ያለሁ
2026-09-05 06:24:27
8
ruhan99693
ruhan :
ይሄ ነገር እውነት kehone መድኃኔዓለምን tiktok uninstall አረገዋለሁ!!!!
2026-09-04 20:41:31
53
lala.cc07
𝐋𝐚𝐥𝐚⁷ :
Ere Ye Dr no Story eyu
2026-09-05 04:41:45
16
kiddy584
Kiddy Alem✨ :
አማኑኤል ድረስ 🙌 ማለት ሁሉ ነገር ውሸት ነው ?
2026-09-04 20:08:34
35
bint4121
bint :
let me hear the other side of story !😳😳😳
2026-09-05 06:12:17
0
fafi_37far22
Fafi M :
Ere prank nw bakhe ante seweye
2026-09-05 05:18:54
0
yonishaaa
Yoni United :
ፈጠንክ 😁
2026-09-04 21:18:46
12
krim.benzama0
kerim bnzam* :
በህግ ይጠየቅ የበላውን ሁሉ ይመልስ
2026-09-04 20:23:36
14
anuman3575
Just 👈 :
እኔ ከራሴ ደስ ሚለኝ ነገር በቪድዮ ሰው ሚረዱ ሰዎችን ማላምነው ነገር አንዳቸውንም ፎሎው አድርጌ አላቅም 😁
2026-09-05 06:56:23
6
virr7999
799 :
eshi enante erdu esti eniyachu
2026-09-04 21:27:14
10
firaolk
Dr Firaol Feta :
😳😳😳gud
2026-09-04 21:11:09
15
freyealemlej
Fre yealem lej :
ምንድነው እዚህ ሀገር እየተፈጠረ ያለው😩 አመስገንነ ሳምንት ሳንቆይ ሌላ ጉድ ይመጣል🤔
2026-09-05 02:22:35
6
dejen2844
D̤e̤j̤e̤n̤ :
Gudunow zadiro🙆🙆
2026-09-04 19:58:57
7
i.hope909
I hope :
መቼም ቢሆን ምንም ተባለ ምንም dr no ይለያል የፈለጋችሁትን ልትሉኝ ትችላላቹህ ግን እስከዛሬ ያደረጋቸው በጎ ነገሮች ከዉስጤ አይጠፉም ገና ለገና ለእንነዚህን አራት ልጆች ምንም አላረገም እና ለነዛ ሁሉ ሰዎች ያደረገዉን ነገር ረስታቹህ አፋቹህን እሱ ላይ ለመክፈት እንዴት ተቻላቹህ ምን አልባት ደሞ ለነዚህ ልጆች ያላረገበት የራሱ የሆነ ምክንያት ይኖረዋል ስለዚህ please🙏 መጥፎ ነገር አትናገሩት በማርያም 🙏
2026-09-05 04:33:14
5
kiyaedlwit
Kiya የእድላዊት :
ለካ ቤት እያላቸዉ አይ ሰዉ🙆🙆
2026-09-04 20:48:08
6
dudu___official
Dudu :
በብዙ ሞገስ ገና ታዩታላችሁ @dr.no24
2026-09-05 07:08:03
3
To see more videos from user @wogenabebe1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About