@uliannaa_0: #whitechicks #ilovethissong

uliannaa_0
uliannaa_0
Open In TikTok:
Region: UA
Friday 04 September 2026 20:06:40 GMT
151466
34299
161
3237

Music

Download

Comments

milanasss000
milanasss000 :
МАЛОЙ АХУЕННО СЫГРАЛ
2026-09-09 19:02:37
2797
llovegodomens
бананчик🫧🍌 :
ДАЙТЕ ОСКАР МЕЛКОМУ
2026-09-10 08:13:07
668
lex_stork
Stork :
эх обожаю чёрный юмор)
2026-09-09 17:34:55
578
v7.._..13
🅅 :
Лучшие актёры
2026-09-09 18:56:28
125
k4tseyefan2
˚୨୧🛡lariela💫୨୧˚ :
The boy😭
2026-09-11 20:48:38
7
.cwutiie1
Mmm53 :
Песня
2026-09-09 19:48:41
28
nokita_sho
nokita_sho :
2026-09-05 19:08:15
40
To see more videos from user @uliannaa_0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በቀደም አመሻሽ ላይ  ፒያሳ ነበርኩ ። ከእጮኛዬ ጋ ከተለያየን ጀምሮ ሄጄ አላውቅም ። የተራመድንባቸው ጎዳናዎች በፍርስራሽ አፈር ተሸፍነዋል ፣ ሲኖትራኮች ይንጎራደዳሉ ፣ ሻይ የጠጣንባቸው ካፌ ፣ ያደርንበት ሆቴል ፣ የተላፋንባቸው ቤቶች ፣ ቆመን ፎቶ የተነሳንባቸው ፣ የሳቅንባቸው ቦታዎች እንደ'ኛ ታሪክ አንዱም የለም   እንደ'ኛ ፍቅር ቋሚ መስሎኝ ነበር ።  ፒያሳ ረጅም ጊዜ ያልሄድኩት ትውስታዬን ፣  ትዝታዬን እንዳይቀሰቅስ ነበር ።  ረዳቶች  ፒያሳ... ፒያሳ ....ፒያሳ  ሲሉ  ልቤ ድንግጥ ይል ነበር ። ሰፈር ፣ ቦታ እንደዚህ ከፍቅር ፣ ከትውስታ ፣ ከትዝታ ጋ የተዋሃደ መሆኑን አላውቅም ነበር ። በቀደም ለመጀመርያ ጊዜ ፒያሳ ስሄድ  .....      ፍርስርስ ብሏል  እንደ'ኛ እምነት.....  እንደ'ኛ ፍቅር ...... እንደ'ኛ እውነት .... እንደ'ኛ ቃል ..... መጥፎ ትውስታዬ የሚቀሰቅስብኝ ቦታ  መፍረሱን ሳይ መጀመርያ ምቾት ሰጠኝ ።  ትንሽ ሲቆይ ቅር አለኝ። የሆነ ፍቅሬም ፣ ትውስታዬም የመቀማት አይነት ። ለፒያሳ አስመስዬ ለትዝታዬ ፣ ለትውስታዬ ብዙ ላሳለፍኩበት ስፍራ አለቀስኩ ።  አንድ አንድ ሰዎች ያረጀ ቤት ፣ የንግድ ሱቆች ፣ ሰፈር   የፈረሰ ይመስላቸዋል ....ትዝታ ፣ ታሪክ ነው የፈረሰው። ማነው የኛ  ፍቅር  ላይ በግዴለሽነት የተረማመደው ማነው ትዝታችንን ካለውቀት የደረመሰው ??      ከዚ ሁሉ በኃላ  ፒያሳ ...ፒያሳ ሲባል እንደነግጥ ይሆን ?         © Adhanom Mitiku ✍🏾 #fyp #cinematic #nostalgic #viral #ethiopian_tik_tok

About