@itsnottmafe:

maferss
maferss
Open In TikTok:
Region: BR
Saturday 05 September 2026 00:41:28 GMT
5526
420
0
6

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @itsnottmafe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ContentCreatorInsightsIn2026 ።።።።።።።።።።ፍቱን የጠላት መፍዝዝ።።።።።።      መዝገበ መፅሔተ ጥበብ ወዕፀ ደብዳቤ    የጠላት መፍዝዝ ወይም “አፍዝ ወአደንግዝ” የሚባለው ጥበብ፦ • ጠላትን ማሸነፊያ (መዊዐ ፀር) እና ጠላትን መከላከያ (መድፍነ ፀር)፦ አንድ ሰው ከጠላቶቹ የሚሰነዘርበትን አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ ጥቃት ለማክሸፍ፤ • ራስን ከአደጋ ለመጠበቅ (ዓቃቤ ርዕስ)፦ በጥንት ጊዜ አባቶች ወደ ጦርነት ሲሄዱ ወይም ድንገተኛ አደጋ (ከዱላ፣ ከጥይት፣ ከጦር፣ ወይም ከጥላቻ) ሲገጥማቸው ጠላቶቻቸው እንዳያዩአቸው ወይም አቅም እንዲያጡ ለማድረግ፤ • ለፍርድ ቤትና ለሙግት ማስታገሻ፦ አንድ ሰው በሐሰት ሲከሰስ ወይም ከባድ የሕግ ሙግት ሲገጥመው የተቃዋሚውን ወገን አፍና ሐሳብ ለማስለወጥ ወይም ለማርገብ የሚጠቀሙበት ጥንታዊ የጸሎት (የአስማት) ጥበብ ነው። ዋና ዋና ጥቅሞችና አጠቃቀሞች 1. የጠላትን ምክር ማፍረስ (መድፍነ ፀር)፦ ምቀኞች ወይም ጠላቶች በአንድ ሰው ላይ ያሴሩትን ክፉ ሴራ፣ መተት ወይም ተንኮል እንዲረሱና እንዲያፈገፍጉ ማድረግ። 2. ግርማ ሞገስን መጎናጸፍ፦ በጥበቡ አማካኝነት ጠላት በሰውየው ላይ ፍርሃትና ድንጋጤ እንዲያድርበት ማድረግ። 3. ድንገተኛ አደጋን ማምለጫ፦ ጠላት ሊያጠቃ ሲመጣ አእምሮው እንዲደነዝዝ፣ እንዳያይ ወይም ውሳኔ ማሳለፍ እስኪያቅተው ድረስ ማድረስ። ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን 0944551521 በመደወል አማክሩኝ

About