@ay.funk: song name ELA PEIDA TEKK SUPER SLOWED #now #brazilianphonk #phonk_music #bassboosted #funk

AY FUNK👽
AY FUNK👽
Open In TikTok:
Region: PK
Saturday 05 September 2026 03:56:41 GMT
114565
11383
211
147

Music

Download

Comments

xyz_4522
xyz :
I heard a bye bye
2026-09-05 20:17:28
0
lestari.hv
l love you :
2026-09-06 00:46:21
3
batangkalye44
.@ :
first
2026-09-05 04:51:24
2
To see more videos from user @ay.funk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#‹‹ጳጉሜ›› የሚለው ስያሜ ከግሪክ ቃል ‹‹ኤፓጉሜኔ›› የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ‹‹ጭማሪ›› ማለት ነው።  ጳጉሜን የዓመቱ 13ኛ ወር ስትሆን በዘመነ ዮሐንስ 6 ቀናት፣ በሌሎቹ ዘመናት ደግሞ 5 ቀናት ትኖራለች። ይህች ወር ካለፈው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት፣ ከክረምትም ወደ ጸደይ የምንሸጋገርባት የመሸጋገሪያ ጊዜ ናት። ስለዚህም የዓለም ፍጻሜንና ዳግም ምጽአትን ለማሰብ ልዩ ትርጉም አላት። ጳጉሜን የክረምት ማብቂያ እንደሆነች ሁሉ፣ ምጽአትም የዚህ ዓለም ኑሮ ማብቂያና ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት መሸጋገሪያ ናት። እንደ አዲሱን ዓመት ለመቀበል የዝግጅት ጊዜ ሆና እንደምታገለግል፣ ምጽአትም ጻድቃን አዲሲቷን ምድርና መንግሥተ ሰማያትን የሚወርሱበት ዕለት ናት። በጳጉሜን 3 የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል ሲከበር፣ ርኅዎተ ሰማይ ማለትም ሰማያት የሚከፈቱበት ዕለት በመሆኑ ምእመናን በትጋት ይጸልያሉ። ቅዱሳን መላእክትም በምልጃቸው ጸሎታችንን ያሳርጉልን ዘንድ እንማጸናቸዋለን። ከፈቃድ አጽዋማት መካከል የሆነው ጾመ ዮዲትም በዚህ ወር ይጾማል። 🙏 ወርኃ ጳጉሜንን በመልካም ሥነ ምግባር ታንጸን፣ በሃይማኖት ጸንተን፣ ለዘመነ ሉቃስ እንድንደርስ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን! 🙏

About