@third.planet6: አማርኛ ቋንቋ ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ዩኒቨርሲቲዎች እየነገሰ ነው! አማርኛ ቋንቋ በኢትዮጵያ ብቻ የሚነገር ቋንቋ ሳይሆን፣ በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርትና የምርምር ተቋማት የሚሰጥና የሚጠና ቋንቋ መሆኑ ተገለጸ። በተለያዩ አገራት የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አማርኛን በኢትዮጵያ ጥናት፣ በአፍሪካ ጥናትና በሴማዊ ቋንቋዎች መርሃ ግብሮች ውስጥ ያስተምራሉ። ይህም ቋንቋው ከአገር ውስጥ አጠቃቀም ባለፈ የዓለም የጥናትና የምርምር ትኩረት እንዳለው ያሳያል። ከሚጠቀሱት ተቋማት መካከል በጀርመን የሃምቡርግ፣ ፍራንክፈርትና ላይፕዚግ ዩኒቨርሲቲዎች፣ በጣሊያን የናፖሊ “L’Orientale” እና የሮም ሳፒየንዛ ዩኒቨርሲቲዎች፣ በእንግሊዝ የለንደን SOAS እና በፈረንሳይ INALCO ይገኙበታል። በአሜሪካም ሃርቫርድ፣ ኮሎምቢያ፣ ስታንፎርድ፣ ኢንዲያና፣ ፍሎሪዳ እና ሚቺጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲዎች አማርኛ ከሚማርባቸው ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ። በተጨማሪም በሩሲያ፣ እስራኤል፣ ጃፓን፣ ቻይና፣ ፖላንድ፣ ኬንያ፣ ጂቡቲና ደቡብ አፍሪካ በሚገኙ የተለያዩ የቋንቋና የአፍሪካ ጥናት ተቋማት አማርኛ ቋንቋ የሚሰጥባቸው እድሎች አሉ። አማርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ብቻ ሳይሆን፣ የዓለም የእውቀት፣ የጥናትና የምርምር አካል መሆኑን ይህ መረጃ ያሳያል። @amhara_education
@Third Planet
Region: ET
Saturday 05 September 2026 04:31:05 GMT
Music
Download
Comments
Gech Getachew :
yes
2026-09-05 11:36:42
4
ዝክረ አርሴማ ሀናማርያም :
አማርኛ
2026-09-05 14:43:59
2
Minale Ayele :
ይገባዋል ቋንቋ ብቻ ሣይሆን ለሣይንሣዊ ምርምር የሚያገለግሉ ጥበቦች አሉት
2026-09-13 13:17:33
0
tesfaye :
ለብርሃኑ ነጋ ላኩለት😁😁😁
2026-09-09 10:34:09
0
Girma werku 12345678werku Aaaa :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 02:52:48
0
Gech Getachew :
waw
2026-09-05 11:37:00
4
danikatesaw :
ጥበብ ለጥበበኞች 😁😁😁😁😁😁
2026-09-05 09:15:10
4
mt :
እራሱን በጥላቻና የበታችነት መንፈስ ለተሞላ ሰው ብትነግረው አይገባውም
2026-09-05 07:54:19
4
zenebe balcha :
ያምራል !
ይብላኝ ለጎጠኞች !
2026-09-11 07:58:42
0
Endalamaw Fekadu :
አዋቂ ባገሩ አይከበርም ይባል እይደል????
2026-09-11 09:54:25
0
mastii❤️❤️❤️ :
❤️❤️❤️
2026-09-05 17:07:15
2
ዝክረ አርሴማ ሀናማርያም :
🥰🙏🥰🙏
2026-09-05 14:44:10
2
To see more videos from user @third.planet6, please go to the Tikwm
homepage.