@yesfaye: ሩት ይርጋለም፣ የዋለልኝ ፍሬ! 🇪🇹 ዋለልኝ መኮንን ከ54 ዓመታት በፊት የፃፈው ፅፉፍ ላይ፣ በንጉሱ ዘመን የኢትዮጵያ ባህል በአለም አቀፍ መድረኮች ሚወከለው በሰሜኑ ባህላዊ ሸማ ነው ማለቱ ይታወሳል። ኢትዮጵያ የብሄሮቿ ሁሉ እንድትሆን ሁሉን ብሄሮች ሚያሳተፍ መንግስት ለመገንባት አቅጣጫ ያስቀመጠው ዋለልኝ ፣ ዛሬ የእሱ ትውልድ ፍሬ የሆነችው ሩት ይርጋለም በአለም አቀፍ መድረክ የኢትዮጵያን ወክላ አኩርታናለች። ሩት ይርጋለም የኦሮሞ ህዝባችንን ባህላዊ ልብስና ጭፈራን መጠቀሟን የተቃወሙ አንዳንድ ጋጠወጦች አሉ። ግን ምንም አያመጡም! ኢትዮጵያ የማይቀለበስ ለውጥ ውስጥ አልፋለች። ሩት የዚያ ለውጥ ማስረጃ ናት። ማንም ጥፍራም ምንም ቢል፣ ሀገራችን የብሔሮቿ፣ የህዝቦቿ ሆናለች። አይቀለበስም። ይቅናሽ ሩት! #ሰላም_🇪🇹ለሀገራችን🇪🇹_ሰላም_🕊🕊 #ፍቅርያሸንፋል💚💛💖 #ሀገር🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #
tesfaye tiktok
Region: ET
Saturday 05 September 2026 04:45:55 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yesfaye, please go to the Tikwm
homepage.