@addiskignit: 🇪🇹🇨🇦 አዲስ ቅኝት New Perspective TV – OMNI በሜይንስትሪም ሚዲያ የኢትዮጵያውያን ካናዳውያን ድምፅና ፊት በመሆን የሚያገለግላችሁ የናንተው ሚዲያ ነው! ለመጀመሪያ ጊዜ መስከረም የ ኢትዮዽያዊያን ሄሪቴጅ ወር መሆኑን በማስመልከት የ ኦንቴሪዮ ፕሪሚየር ዳግ ፎርድ የላኩትን መልእክት ይዘናል!ቀጣዩ ከንቲባ እነዲሆኑ በመወዳደር ላይ ያሉት የዳንፎርዝ አካባቢ ሲቲ ካውንስለር ብራድ ብራድ ፎርድ እና የኢትዮዽያ ማኅበር አዛውንቶች ተወካይ መልእክቶችም ተካተዋል! መልካም የኢትዮጵያ ካናዳውያን ቀን! መልካም 2019 አዲስ ዓመት! እየተመኘን በቶሮንቶ የ ኢትዮዽያ ቀን ዘገባችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!🎉🌻 Happy Ethiopian Canadian Day and Happy 2019 New Year! We have Premier Dog Ford’s message to Ethiopian Canadian Day! New Perspective TV – OMNI will be there to cover the celebration and share our community’s stories and voices. 📺

Addiskignit አዲስቅኝት
Addiskignit አዲስቅኝት
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 05 September 2026 04:47:57 GMT
2433
89
2
96

Music

Download

Comments

user2270614760387
Titi :
thanks so much God bless Canada 🇨🇦 💯💯💯♥️♥️♥️
2026-09-05 12:16:20
0
ethiopian.zerache
Ethiopian Zerachen :
Thankyou 💪💪💪💪💚💛❤️
2026-09-06 11:45:42
0
To see more videos from user @addiskignit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About