@kingmy59:

ማሜ ያበይዉ🎅❷
ማሜ ያበይዉ🎅❷
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 05 September 2026 05:05:49 GMT
59585
3214
526
381

Music

Download

Comments

user49149699425453
አልሀምዱሊላህ :
ዘመድ ምድነዉ ጥቅሙ በተለይ ያባት በተሰቦች በነሱ ምቅናት ሣለቅስ ነዉ ያደኩት😭😭😭😭😭
2026-09-05 06:14:36
20
ahmd.saad62
𝄞≛⃝ሸቫቩ≛ቮዘኔ𝄞≛⃝𝐀▬♨️☪️ :
ችርስ🍻💔😥 የመን ላይ እዴኔ በስቃይ ያሳለፋችሁ💔😰😭
2026-09-05 06:25:33
29
d893122
ⓂLife🚷is short❗ :
እኔ በባህር የመጣሁ ቀን ዘመድ እደለለኝ🥺😢ያወኩበት ቀን ነወ ወላሂ😢አሁን ሁሉም አለፈ
2026-09-05 05:11:41
34
bonolota3259927444173
አሞራው🦅✈️🇸🇦 :
አወ ወላሂ የሚያቀው ያቀዋል💔💔💔
2026-09-05 05:14:33
13
dadfdgxxdzsxxddx
꧁ፈላ❥ስፋ༆ው💉 :
ለአጎቴ ልጅ ሼር ላርግላት አበራቱቱኝ አፍቅራ ኢቶ ሂዳለይ እያለቀሰይ ነው ለኔ እቢ ብላ😳😁
2026-09-05 14:24:13
3
user453373905
Kነኝ ወሎየው :
እኔ በበሀር 4ጊዜ መጥቻለሁ ግን አድም ሰው አልተቀበለኝም ወላሂ ዘመድ የተባለ ስልአጠፉብኝ ግን አልሀምዱሊላህ በራሴ ጥንካሬ በራሴ ሰርቸ መድና ገባሁ አድሰው ሳይቀበለኝ መድና ለራሱ ኢጃዛ የማርፍበት የለኝም ነበር የወደላጤቤት አረፍኩኝ ከዛ 11 ቀኔ ስራየሚፈልግልኝ አጣሁ ተስፈቆርጨ ከይጃዛ ወጥቸ ሄድኩኝ በራሴ ግን አላህ ጥሎ አልጣለኝም በግሬ እየተጎስኩ እዳለ ስራ አገኘሁ ወር 18ቀን እደሰራሁ ሰውየየ አባረረኝ ከዛ ወጥቸ በግሬ መጎዝ ጀመርኩ ድጋሜ ስራ አገኘሁ አልሀምዱሊላህ በአላህ እገዛ ከዚህ ደርሻለሁ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-05 05:53:24
7
zewduamare310
👎ጢባርሽን 🤟እዛዉ🤟 :
ትክክል
2026-09-05 12:23:04
0
ummer.tabukii
የተቡኩ :
እኔ ለአንድም ሰው ብር አላቀምስም እኔ ና ብየዋለሁ
2026-09-05 05:42:14
1
user09050195
ሀዩ ነኝ ልባሟ ደሀ👌 :
በነገራችሁ ላይ ዘመድ ማለት ምን ማለት ነዉ
2026-09-05 15:42:14
0
ahmd.saad85
𝄞≛⃝ቂ𝐌𝐞ኛ≛𝐖𝐔𝄞≛⃝𝐌▬▬𝄞≛⃟🚷 :
ቾርስ 🍻ልክ እደናት የሆነች ህት ላለን ምንም አይነት ስቃይ ሳናይ ለገባነው እህቴ ምግዜም ኑሪልኝ_🅗😘🌹
2026-09-05 09:57:49
5
ksaa.pkhla
አ፣መ🦋ለኛ🎤ው :
ሰህ🥰🥰
2026-09-05 07:47:26
0
dyt84ohpv6xu
መግፋራ ሙሀመድ ጎንድሬዋ :
2026-09-05 06:15:15
0
haptamu.asaffa
Haptamu Asaffa :
በትክክል😢😢😢😢😢 ሳ
2026-09-05 06:40:59
3
mgh97797
ልጅ ማሜ :
አዳደየኮ ሀቅ ትናገራለህ ብሮ
2026-09-05 14:56:37
1
lig.abrshi.yeshewa
ልጅ አብርሽ ✝️🙏💒 :
እኔና ፈጣሪ ነን የምናቀዉ 🥺 እሲ ተወኝ ተመሥገን አልፏል😥🤲
2026-09-05 06:34:29
1
m7384823
M,ነኝ(ትንሹ)🇮🇹🔴 :
ተማቼ,ሀኝ,ወለሂ🤙🤙🤙
2026-09-05 05:19:55
2
yehalimshegawendm8888
ፌዘኛው💫🇨🇬🚔 :
ማሜ ግን ምን ልሸልምህ የልቤንኮ ነውየምትናገርልኝ
2026-09-05 14:36:35
3
boss484371
ያካሳራ ትዊሊድ 🖤 :
ዛማድ ጥቅም አላዉ እዴ ዋጋን 🫣
2026-09-05 05:10:02
1
hakmeda22
ቅን ⚖️☪️ልቡ ያቫቱ ልጅ :
3ግዜ ስመጣ ወላሂ ደላላ በ ዚህ ሂድ ብሎኝ አልመጣሁም አስባልቱን ሳለቅ 7ቀን ጀቡቲ ገባሀ ለጀርባ የኢቶዮ 1200ብር ከፈልኩ ሀዩ ኤመን ጣሉኝ ከኤመን በግሬ 15ቀን ተጓዝኩ ድበርንም ብቻየን አለፍኩት ሳኡዲ ገባሁበታ እኔ ጥቁር አህመድ ማንም ተቀብሎኝ አያቅም የኢቶዮ 4000ሺብር ጂዛን ገባሁ ሁለተኛ ስመጣ የኢትዮ 5000ሺብር ጂዛን ገባሁበት 3ኛ ስማጣ 600ሺ የኢትዮ
2026-09-05 06:48:19
1
fadilugamali
Ⓕአሞረ🦅⚔️🕌🕋ካሀ🇮🇷💪 :
ዎለህ ትክክል
2026-09-05 05:32:08
1
i.mqktelegram
እረኛው ኤፉ ) :
ለመጀመርያግዜ እራሴን ማጠከርና ክፉ እድሆን ያረገኝ የመነው 🥺🥺🥺 ግን መከራው አጠነከረኝ
2026-09-05 08:04:27
1
jemalahmedjemal86
ፀይሙ❤❤ብለሽ ነይ💪 :
እኔኮወዲሜባኮን ይቆጨኝነበር😎🤟🤙
2026-09-05 06:38:23
2
user2751519792826
ትዝታ ስንቄ ነው :
ዛሬ ገና ቲክቶክ 🥰ፖስት አረከህ ብሮዬ 🥰🥰🥰
2026-09-05 05:29:51
1
To see more videos from user @kingmy59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About