@family9073: 🗺️Destination highlightsJust sharing some highlights from my trip! The city skyline was amazing and the yellow hat made me stand out. If anyone's interested in the spots I visited or hidden gems nearby, let me know!
Kingø
Region: ZA
Saturday 05 September 2026 06:22:25 GMT
Music
Download
Comments
Kማገደኘ🇦🇪🇪🇹 :
አምንንንን[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-15 08:40:17
0
Hasan-yassi :
አልሀምዱሊላህ የሚሉት ነገር አይደል የምትለው, 😌 መታደል ነው እኮ! ቢጎድልም ቢሞላም አልሀምዱሊላህ።
2026-09-06 01:07:17
38
Simple Life ❤️🦋🕊 :
ግን ይሄ መንግስት የስንት ሚስኪን እምባ አለበት ያአላህ አላህ የስራውን ይስጠው 😭🤲
2026-09-05 15:51:07
27
አሏህዋዬ አሟሟቴን 🌿 አሳምርልኝ 🍋🍋🍋 :
አብይን የሚገልልን እንጣ ወይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በስንቱ እናልቅስ ቲክቶኩ በሙሉኮ የሚያለቅስ ነው ማንን ነው የሚመራው የሔ ሰውዬ
2026-09-05 19:08:37
17
ሱመያ❤👌🌷 :
ግን ምን አይነት ሀገር ነው የለን😏😢😢😢
2026-09-05 15:15:31
14
ህልማኛዋ ነኝ ያሚሮች እናት አልሀምዲሊላህ :
ያአላ ችግር ያሚበላዉ በሽታ ከጋራችን ነቅላክ አዉጣል እላህ ኡፉፉ🥺🥺🥺
2026-09-05 14:59:54
8
Maሜ❣️🕊️ :
ትሁንን ፈትቼ ትብስን አገባሁ አይነት ነዉ ይሄ መንግስት
2026-09-12 13:56:06
3
Nejnet🍭🍭 :
ምን አይነት ሁኔታ ብንሆን አልሀምዱሊላህ ያረብ
2026-09-12 14:16:10
2
S and saን ነቀርሳ 🌷🌹 :
አንተን ምን ቢዪ ልግላጽክ አላህ ዪጠብቅክ
2026-09-05 18:39:20
3
Faiza Sirag :
አላህ ባላስብሹ ይረዝቅሽ የኔ እናት
2026-09-07 15:27:37
3
አብዱል ከሪም :
አይ መግስት ስቱን አስለቀሰቸዉ
2026-09-05 19:08:55
4
Sofya Ahmed :
አሰብክበት ያድርስህ🥰
2026-09-05 13:30:30
2
Ahmed Abdella :
🙏ጀግና እናት
2026-09-05 14:21:24
3
ሰው እዳመሉ :
አዱኒያ አኬራህ ይመር ያረብ በሄድክበት ሰላም ያድርግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-05 18:31:40
1
𝐅𝐨𝐳𝐢 𝐣𝐢𝐦𝐦𝐚🇪🇹 :
uuuffee 😭😭😭😭
2026-09-06 12:17:49
1
Dunia🌍 :
ኤረ መንግስት ግን እንዲ ያሉ ሰወችን አፈርሴ ዝም ባትል ወላሂ ሲያሳዝኑ
2026-09-05 07:29:54
3
የሠኞዋ ቀበጥ :
ያተ ይለያል ወላሂ ላተም ያላሰብከውን እርዚቅ ይስጥ
2026-09-12 18:43:03
1
Kubra :
አላህ ይስጣቸው ሰብስበው እድህ የሚያስደስቱትን አላህ ያስደስታቸው።አተንም አላህ በሰፊእጁ ይስጥህ ሂደይንም አላህ እድወፍቅህ ምኞቴነው
2026-09-05 08:39:27
6
Emu Meryem :
ቤት አፍርሶ ህዝብ ጎዳና ለይ ጥሎ የኮሊደር ልማት ማልማት ምን የሚሉት ነው አብይም መምራት ከጀመረ የኢትዮ ህዝብ ሰላሙን አጥቷል አላህ የተሻለን መሪ ይስጠን አላህ የተሻለን ሪዝቅ ይረዝቅሽ እናታችን😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-10 10:54:07
2
اُمُو صحِبَتٌ جُجُ :
የኔ ሚስኪን
2026-09-05 10:15:39
2
Madina💥agaaroo🎀 :
uuuuuuuuuffffffmom amiiiiin
2026-09-06 13:34:14
1
m.k :
ምን አለ እንዳንተ አላህ ቢያረገኝ
2026-09-06 04:54:41
1
Ťěňšĥűå 🤍🪐 :
የኔ እናት አላህ ያልታሠበዉን ርዚቅ ይስጥሽ ኡፉፉፉፉፉፉ🥺
2026-09-10 09:32:05
1
NURE.ፈንተራሽ :
ተበረክ
2026-09-05 14:48:22
1
To see more videos from user @family9073, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.