@itxbaloch871: #creatorsearchinsights #سنگت_ویڈیو_وائرل_کریسو_آپ_ہیں #foryourpage #creatoresearchinsight #faryou_tiktok_viral_video_faryour_page

BALOCH SB 👑 🙋
BALOCH SB 👑 🙋
Open In TikTok:
Region: BY
Saturday 05 September 2026 06:27:45 GMT
172
42
8
2

Music

Download

Comments

sardarsultan305
Sardar Sultan :
♥️♥️♥️
2026-09-05 09:36:10
1
mujahidmastoi56
khan :
❤️❤️❤️
2026-09-08 12:20:14
1
kami.baloch998
کامی BALOCh 💪 :
💕💕💕
2026-09-05 09:05:18
1
jam.nadir004
jam Nadir :
🥰🥰🥰
2026-09-05 09:42:23
1
shakir.baari
Shakir Baari :
🥰🥰🥰
2026-09-05 08:08:38
1
user9326734684700
Søhrãñi🕊️ :
💗💗💗💗
2026-09-05 09:06:00
1
annaskhan087
ان۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔۔س خ۔۔۔۔۔۔۔۔ان :
🥰🥰🥰
2026-09-10 05:44:30
1
To see more videos from user @itxbaloch871, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

@Elufan Events | እሉፋን ኢቨንትስ  ሴዶ ማርሻል አርት ወይም ካሚል ነጋሽ የተወለደው ከ አዲስ አበባ 16 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ፉሪ በሚባል አካባቢ ይሁን እንጂ በአጠና ተራ በኮልፌ ፣ካራቆሬ ና የመሳሰሉት አካባቢዎች እንዳደገ ይናገራል:: ሴዶ  የህንድ እና የአክሽን ፊልሞችን ማየት ከፍተኛ ፍቅር የነበረው ሰዶ በልጅነቱ ተደባዳቢ እና ለቤተሰቦቹም አስቸጋሪ እንደነበርም ተደምጧል። 6 ኛ ክፍል እያለ የአንዲት የሴት ጓደኛው አባት ጋር ግንኙነታቸውን ይጠላው ስለነበር ሴዶ አባቷ ጋር በመጣላቱ አባቷን በመጉዳት ከቤት ወቶ የነበረ ቢሆንም ተመልሶ ገብቷል። ከቤት ወጥቶ የነበረ ሰአት መርካቶ ጎጃም በረንዳ እራሱን ለማስተዳደር  የፊልም እና የቪዲዮ ኪራይ ቤት ይሰራም ነበር። የሰዶ ጓደኛው ሳቦም ነስረዲን ሴዶ ለስፖርትና ለድብድብ ትልቅ ፍቅር እንዳለው ስለተረዳ እሱ ወደ ሚሰራበት የስፖርት ማህከል ወስዶ ኢንተረ‍እናሽናል ቴኳንዶን ሀ ብሎ እንዳስጀመረው የሚናገረው። ቴኳንዶ ያሉበትን መጥፎ ባህሪዎች እንዲስተካከሉና  ትምህርቱ ትልቅ ደረጃ እንዲደርስ ረድቶኛል ሲልም ይናገራል ፤ ሰዶ  በትምህርቱ ጎበዝ እንደነበርና 10ኛ ክፍል ስትሬት A በማምጣት አንዳለፈ ተናግሯል።  ሴዶ አራተኛ ዳን ላይ እያለ ፉሪ ውስጥ ሴዶ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ማሰልጠኛ የሚባል ከፍቶ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፣ ጁዶ ፣ መይታይ እና የህፃናት ቴኳንዶ ያሰለጥን ነበር። ሴዶ ለከፍተኛ ትምሀርት ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ እዛው ግቢ ውስጥ የቴኳንዶ ማሰልጠን እንደጀመረና በጊቢው ውስጥ ይታወቅ ነበር ፣ ሴዶ ዋቸሞና ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ በ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ተመርቋል።  ሴዶ ጀሞ2 ሴዶ ማርሻል አርት በሚል ከፍቶ : ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፣ ኪክቦክስኢንግ ፣ ጅጅትሱ ፣ ጁዶ ፣ ኤሮቢክስ እና ራስን መከላከል ያሰለጥን ነበር። ብዙዎች ሴዶን እንደ ማርሻል አርት ኮሜዲያን ቢቆጥሩትም እሱ ግን በ ሚክስድ ማርሻል አርት ( MMA) 13 አመት በቴኳንዶ የ 6 ዳን ባለቤትና አጠቃላይ ከ ቴኳንዶ ጋር የ20 አመት ልመድ አለው። ሴዶ በ ETFC 02 ከ ጅጅትሱ አትሌቱ ጆኒ ጋር ተጋጥሞ ቢሸነፍም በኢትዮጵያ ውስጥ ኤምኤምኤ (MMA) ትልቅ የህዝብ ትኩረት እና እውቅና እንዲያገኝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል ። ሴዶ የETFC የሥራ ክፍል ውስጥ ትልቅ ድርሻ አለው ። ይህ መድረክ በኢትዮጵያ የማርሻል አርት ስፖርትን ወደ ፕሮፌሽናል ደረጃ ለማሸጋገር እና ወጣቱን ተተኪዎች ለማፍራት እየሰራ ያለ ተቋም ነው ብሎ ያምናል። ሴዶ ማርሻል አሁን ላይ ከ 2.3 እና ከ 5 መቶ ሽህ በላይ ተከታይ ባለው    የቲክተ‍ኦክ አካውንቱ ለተለያዮ ድርጅቶች ፕሮሞሽን እየሠራም ይገኛል። ስኬትን የሚለካው በገንዘብ ሳይሆን ከፈጣሪ (አላህ) ጋር ባለው ግንኙነት እና በሰላት ጥንካሬ እንደሆነ የሚያምነው ሰዶ መንፈሳዊነቴ ፣ተስፋ አለመቁረጥ፣በፈተናዎች የጠነከረ ዲሲፕሊን ለስኬት መሠረቴቼ ናቸው ሲልም ይናገር ። ፋኑኤል ነበርኩኝ : ክበሩልኝ ቀን: መስከረም 8-2019 ምንጭ : -              : Arts tv world              : Yenus media               : Jilalu stencil              : የራሱ የሴዶ የፌስቡክ ገፅ #sedo #etfc #ETFC #MMA #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

TWITCH:MELLSTROY А в Google меня научили… спать. Да, был отдельный корпоративный тренинг про сон. Я тоже сначала подумал — абсурд. А по факту — один из самых полезных тренингов в моей жизни. Главная мысль простая: на продуктивность ничто не влияет так сильно, как сон предыдущей ночью. Бессонная ночь — не геройство, а халатность. Несколько фактов, которые реально отрезвляют: ▪️ После 24 часов без сна способность учиться падает на 40% — мозг просто не сохраняет информацию. ▪️ В день перехода на летнее время количество инфарктов вырастает на 24% — минус всего один час сна. ▪️ У мужчин, которые спят по 5 часов, уровень тестостерона как у человека на 10 лет старше. Да, и «там» тоже страдает. Сон — такая же база, как питание и спорт. Если хочешь нормально работать, а не просто «пахать» — начни со сна. Коротко по сути: ▪️ Сон идет циклами по ~1,5 часа ▪️ Идеально — 5 циклов = 7,5 часа ▪️ Лучше всего просыпаться в конце цикла (после REM) ▪️ Режим важнее, чем «досплю на выходных» Я ложусь в 22:30 и встаю в 6:00. И это реально меняет качество жизни. #с#снгр#работак#карьерао#офиснаяжизньв#выгорание

About