@abrehamkasahun193: ነሐሴ 30 የጠንቋዮችና አስጠንቋዮች የመተትና የድግምት ማደሻ መተትና ድግምት የሚሻርባት ጾመ ዮዲት የጳጉሜ ጾም ዋና በረከቷና ቃልኪዳኗ #ጾመ_ዮዲት_የጳጉሜ_ጾም #viralvideo #fyppage #creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 07:40:25 GMT
151291
30378
698
13677

Music

Download

Comments

yambu1878
Yambu :
ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ኣዲስ ኣመት በፆም ነው ሚጀመረው የተባረከ አመት ያርግልን 🙏
2026-09-05 08:06:42
598
ethiopi339
ቀን አለው 2000 :
የዛሬ አመት ያንተን ቪዲዮ አይቼ ጳጉሜን አንተ ባልከው አሳልፌ 2018ለኔ ቅልል ያለ አመት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በዛላይ አዲስ አበባላይ ትልቅ bet ሰራን ሰው ሁሉ እስኪገርመው ለራሴም ሕልም ነው የሚመስለኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🤲🏼🥰🥰🥰
2026-09-05 12:33:12
181
user8312203239469
tesf@ :
ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለፅልህ ቃለ ሕይወት ያሠማልን
2026-09-05 07:47:17
171
abrehamkasahun193
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ :
የበረከት ቀን ሴራ የሚሰበርባት ቀን🙏🥰💜✝️
2026-09-05 07:48:46
71
forgiveme640
No One :
🥰🥰🥰ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመፆም አላሰብኩም ነበር ብዙም ጠንካራ አይደለሁም ይሄን ቪዲዮ ሳይ ግን ሀሳቤን ቀየርኩ አመሰግናለሁ ይቅናህ በሉኝ 🙏🙏🙏
2026-09-05 08:40:30
82
zerubabel_100
ZERUBABEL :
እግዚያብሄር ይጠብቀን
2026-09-05 07:45:51
46
tsehay.sisay2
Tsehay Sisay :
ቸሩመዳህኒያለምአድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ
2026-09-05 09:41:21
27
.12.2774
#ኤማሁሰ⛪️የኤማሁሰ መንገደኞች💒12 27👏 :
ንሳሀ ገብተን ቅዱሰ ሰጋውን ቅዱሰ ደሙን እበላ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን በአዲሱ አመት አዲሰ ሂወት ይሰጠን
2026-09-05 09:28:35
42
de.ye33
ⒶDE YE አብ :
ዻጉሜ 1 ሰንበት ነዉ ይፆማል?
2026-09-05 09:06:49
17
user5090214365302
user5090214365302 :
እኔ ግን ሁሉንም አደረኩ ማስቆም አልቻልኩም ህይወቴ ሁሉ እየተመሰቃቀለ ነው ፈጣሪ ዝም ብሎአቸዋል 😭😭😭
2026-09-05 13:06:35
11
kenenigutema
Keneni Gutema :
wandme kant bizu tamriyalew Egziyaber edmena xena yisxik🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 11:43:55
0
333abeni
Abeni :
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭
2026-09-05 09:05:16
52
yeablove1
MARTI ❤️ :
አቤቱ ያንተ ልጅ ነኝና ጠብቀኝ ሃፂአቴ ብዙ ነውና ማረኝ 🥺👏
2026-09-05 08:01:28
20
nesanetarusi
nesanet Arusi :
kal hywit asemalenn wedma
2026-09-05 16:23:38
1
brhnu69
Brhnu :
Amen kale hewot yesemelin wendimechin 🙏
2026-09-05 08:11:08
1
friti.kassahun
Friti perfume and nails 💅 :
fetari ytebkh
2026-09-05 08:54:36
1
user3982069082406
ሚኪ አ የድንግል ማርያም ልጅ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-05 09:20:29
10
abebaabeba66
abeba zeleke :
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 09:07:12
9
zewudi4
solyana :
ሰላም ቤተሰብ ጳጉሜ እሁድ መጀመር ይቻላል ፀበል
2026-09-05 09:09:39
8
mastertsega
Master Tsega :
እውነትህን ነው ዘመኑን ለአጋይዝተ አለም ስላሴ የምንሰጥበት ግዜ ያርግልን ግዜውማ እንደምናየው ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም🙏🙏🙏
2026-09-05 13:40:14
7
surafel8706
ተመስገን :
የፃሙን በረከት እረድኤቷ ይደርብን
2026-09-05 08:44:57
5
damemuluneh
ዛሬም ተመስገን :
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 08:46:48
12
lucymk17
ሲር ሉሲ ህፃናት ማቆያ :
ወንድሜ ሴቶች መጠመቅ ባንችል ንፁህ ባንሆን እና አብዝተን መፀለይ የሚገባን ፀሎትስ?
2026-09-05 08:18:35
6
abrish.275
Abrish 2 :
ነሀሴ 30 ቀን ህልመሌሊት ቢያጠቃን ጳጉሜ 1 ምን ማድረግ አለብን እባክህ ንገረኝ😞😞
2026-09-05 09:45:40
5
enate379
🦋🦋🦋እናት🦋🦋🦋 :
ፈጣሪ ልብ ይስጣቸዉ
2026-09-05 08:35:20
6
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About