@ahmedin0070: አዞዎች ጣፍጭ ፍሬ ወርዉሪልን ይሏታል ።እሷም እሺ ትልና ትሰጣቸዋለች ።ደጋግመዉ ጣፍጩን ፍሬእድትሰጣቸዉ ጠየቋት እሷም ብዙ ጣፍጪ ደጋግማ ትሰጣቸዋለች ።በመጨረሻም ወደ ቤታችን አብረሺን ሂጅና ምሳ አብረን እንብላ? ይሏታል። እሷ፦አይ እኔ ዛፍ ላይመዉጣት መዉረድ እንጅ ዉሀ ላይ መራመድ አልችልም ትላቸዋለች። እነሱ፦ ችግር የለዉም እላያችን ላይ ተቀምጠሽ እኛ እወስድሻለን ይሏታል ። እሷ ፦እሺ ብላቸዉ ይሄዳሉ። ከደረሱ በኋላ ምሳ ሊበሉ ሲሉ እንዲህ ይሏታል"አሁን ምሳ እሄን እንበላለን እራት ደግሞ አንችን እንበላሻለን" 🤣🤣🤣 ይሏታል። በጣም ትደነግጥና እንዴ ለምን ምን አጠፍሁ 🤔ለምን #ትበሉኛላችሁ?አ ለቻቸዉ። እነሱም፦ምንም አላጠፋሽም ግን እንዳንች ብልጥና ልባም መሆን ስለምንፈልግ ልብሽን እንበላለን ሌላ አካልሽን እንተዉልሻለን ፤ስጋ ወንዛችን ዉስጥ ሞልቷል አሏት በኩራት 🤣🙈🤗 እሷ፦እንደሱ ከሆነማ ምንም ችግር የለዉም ትበሉታላችሁ ግን ልቤን ዛፉ ላይ አስቀምጬዉ ነዉ የመጣሁት እና ወደዛ ዉሰዱኝና ልስጣችሁ ትላቸዋለች 🤭 እነሱ፦ በምን እርግጠኛ እንሁን ሲሏት እሷ፦ልቤ ከኔ ጋር ቢሆን ኖሮ ከናተ ጋር አልመጣም ነበር ልቤን ስላስቀመጥኩት ነዉ እንጅ🤣ትላቸዋለች 🤗🙈 በሃሳቧ ተስማምተዉ መልሰዉ ዛፉ ጋር ያመጧታል። ልክ ስትደርስ ቀጥ ብላ ዛፉ ላይ ትወጣና በጣም እየሳቀች እናተ ቂሎች የማትረቡ እንዴት ጦጣ ካለልብ ትኖራለች ብላችሁ ታስባላችሁ ትገርማላችሁ ብላ ዛፏ ላይ ወጥታ ተቀመጠች። አንዳንዴ ሞኝ ሆኖ ብልጥ ለመሆን ከመሞከር ፤ ይልቅ ብልጥ ሆኖ ሞኝ መሆን እጥፍ ይሻላል ፤ምክንያቱም ከነገሮች ዉስጥ እንዴት እራሳችንን ማዉጣት እንዳለብን ብለሀት አናጣምና ያ ማለት ልክ እንደ ጦጠዋ ማለት ነዉ።ብልጥ ነበረች ግን አዉቃ ሞኝ ሆነች ችግር ዉስጥ ስትገባ ግን ብልጠቷን ተጠቀመች።#foryourpage #vairalvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Aℎ𝑚𝑒𝑑𝑖𝑛
Region: AE
Saturday 05 September 2026 08:00:12 GMT
Music
Download
Comments
ሀስቤላህ ኒእመተልወኪል :
እደኔጨርሶያነበበ
2026-09-05 15:58:55
138
ብቸኛው 💚💛❤️ :
እንደኔ ጨርሶ ያነበበ
2026-09-06 04:08:26
17
ባለ ሀይባው"🇪🇹🇸🇦💪 :
ሸርሶ ያነበበ እንደኔ ላይክ እየሳኩም እየተገረምኩም
2026-09-05 16:21:39
51
አልህምዱሊላህ :
ወላሂ እንደኔ ጨርሶያነበበ🌹🌹🌹
2026-09-06 01:06:53
15
Bashir Abdi :
wallah this amazing history 👏 🙌 ❤️
2026-09-06 08:17:49
0
Gashahun Addise :
that's great 👍 👌
2026-09-05 19:44:49
0
Ngsti shiferaw :
በጣም ከልቤ ነው ያነበብኩት ዋው ዋው❤️❤️ለቡዙ ተመሳሳይ ነገር ይጠቅማል 👌👌🥰🥰🥰
2026-09-05 10:23:23
26
Maruf Ahmed :
good ness
2026-09-05 16:38:19
0
ሜካኤል። አባቴ። 12⛪🇨🇬🇨🇬 :
ማበብ አልወድም ነበር እሄን ግን ጨርሸ አነበብኩት🥰🥰😁😁
2026-09-05 19:57:10
8
H⃠ጥቅሹ/☆__ራያ🌀💋 :
ማነው እደኔ ጨርሶያነበበው💓🥰🙏
2026-09-05 18:19:13
5
ራህማይማምያጀባሯጠበለል :
😢እኔሁልግዜየዎህነኝብልጠአልሆንም
2026-09-05 21:19:31
2
❤️ ፍቅር ከድሀ ልጅ ❤️ :
ላይክ አርጉኝ አልጨረስኩትም 🥺
2026-09-06 03:35:30
3
مكيا :
ልብሰን መተኮስትቼነውያነበብኩት🤣🤣🤣🤣
2026-09-05 18:35:30
4
my dream@2021 :
ልክ፣እደኔ፣፣ማለት፣ነው፣ጦጣየ🤣🤣
2026-09-05 14:30:39
0
Bro Niguse :
እንደነ ጨርሶ ያነበበ😳🥰
2026-09-06 02:38:11
2
የወለጋዋ ወሎዬ :
አዉነት ነዉ
2026-09-06 09:46:24
0
እማ በድአሽ እሀቢክ ያማማ :
ያአላህ ብልጥ አርገኝ አላህዬ
2026-09-05 14:43:25
3
A💐A አቡ ሲትራ 🇸🇦🌷🇪🇹🥰🥰 :
እሚገርምነው 😄😄🥰
2026-09-05 09:22:22
2
ባባትህ ቤት ተከራይ አትናቅ 🤘🤘 :
2026-09-05 10:26:27
1
denanat :
ልክ እደኔ
2026-09-05 17:53:09
1
Behayilu behayilu Tagele :
yes
2026-09-06 10:26:23
0
Hadricho :
እንደት ደስ እሚል ታሪክ ነው 🥰🥰🥰
2026-09-06 09:56:32
0
𝄞≛⃝አብዱሻ● :
አማርኛ መፅሀፍ ላይ አንብቤዋለሁ ወላ ት/ቤት 😂😂
2026-09-06 09:53:06
0
mom is everything :
waw
2026-09-06 10:20:20
0
አላህ ከሪም። :
ምርጥ ትምርት🥰
2026-09-06 10:17:52
0
To see more videos from user @ahmedin0070, please go to the Tikwm
homepage.