Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abrham_.__: እሷን ቆርጬ ልተዋት አልቻልኩም። ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች ከሕይወታችን ይርቃሉ፣ ከልባችን ግን ፈጽሞ አይወጡም። እሷ እንደዛ ናት ። ከሷ ርቄ ልኖር እሞክራለሁ፣ ግን ልቤ አሁንም ስሟን በዝምታ ይጠራል ጊዜ ጊዜን እየተካ ሄደ እንጂ እሷን መናፈቄን አልቀነሰልኝም። ለመርሳት ብዙ ጊዜ ሞክሬያለሁ ግን በምረሳት ቁጥር የበለጠ ትዝ ትለኛለች። በየምሽቱ ስሟ በሀሳቤ ይመጣል፣ በየቀኑም ድምጿ በጆሮዬ ያስተጋባል። ከሄደች በኋላ ብዙ ነገር ተቀይሯል፣ ግን እሷን የምጠብቅበት ልቤ አልተቀየረም። ምናልባት እሷ ደስተኛ ሆና ትኖር ይሆናል፣ እኔ ግን አሁንም ከትዝታዎቿ ጋር እኖራለሁ። Caption ᴀʙʀʜᴀᴍ. ቅኔ ✍🏾 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #Sad #ናፍቆት #ትዝታ #Heartbreak
ᴀʙʀʜᴀᴍ. ቅኔ ✍🏾
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 08:45:20 GMT
4500
413
4
84
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.9MB
)
Watermark .mp4 (
6.74MB
)
Music .mp3
Comments
😊 :
እሱን ቆርጬ ልተወው አልቻልኩም። ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች ከሕይወታችን ይርቃሉ፣ ከልባችን ግን ፈጽሞ አይወጡም። እሱ እንደዛ ነው ። ከሱ ርቄ ልኖር እሞክራለሁ፣ ግን ልቤ አሁንም ስሙን በዝምታ ይጠራል ጊዜ ጊዜን እየተካ ሄደ እንጂ እሱን መናፈቄን አልቀነሰልኝም። ለመርሳት ብዙ ጊዜ ሞክሬያለሁ ግን በምረሳው ቁጥር የበለጠ ትዝ ትለኛል። በየምሽቱ ስሙ በሀሳቤ ይመጣል፣ በየቀኑም ድምፁ በጆሮዬ ያስተጋባል። ከሄደ በኋላ ብዙ ነገር ተቀይሯል፣ ግን እሱን የምጠብቅበት ልቤ አልተቀየረም። ምናልባት እሱ ደስተኛ ሆኖ ይኖር ይሆናል፣ እኔ ግን አሁንም ከትዝታዎቹ ጋር እኖራለሁ። አንዳንድ ጊዜ እራሴን ዝም ብዬ እጠይቀዋለሁ ‘በእውነት ወዶኝ ነበር ወይስ እኔ ብቻዬን ነበር የምወደው?’ መልሱን ግን አላገኘሁትም። ምን አልባት ቆርጬ ስተወው መልሱን አገኘው ይሆናል። ግን የምችል አይመስለኝም ...........🥹😔
2026-09-06 05:52:57
4
Ezedin 💫 :
እኔ ያለሁበትን feeling ነው ያብራራህልኝ🥺🥺ለማውጣት እየሞከርኩ ነው ግን🥺
2026-09-05 19:07:37
2
Romi@12 :
kebade nw gn weym Lante aletfexrchem yehonal
2026-09-05 15:09:07
0
To see more videos from user @abrham_.__, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#pelautindonesia #pelaut #pipmakassar #fyp #pipsalodongmakassar MENYALA KANDAKU
#CapCut
#forçasespeciais #exercitobrasileiro🇧🇷 #military #medicina #naoflopa #fyp #viral
Tout devient tellement plus compact #tiktokshop #pourtoi #foryoupage❤️❤️ #viralvideo #packinghack
#duo avec @laurenjauregui Duo avec ma Queen 💜 j'ai fait de mon mieux 😉 #pourtoi #fypシ #foryoupage #musique #chant
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy