@behajanews: #behajanews #ethiopianbreakingnews #አሰብ #ኢሳያስአፈወርቂ #አሰብወደብ

BEHAJA NEWS
BEHAJA NEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 08:58:49 GMT
119239
10661
132
744

Music

Download

Comments

tadessenega97
Tadesse :
በ1991 ያደረጉን ኢንተርቪ ነው አጣራ ወንድም
2026-09-05 09:10:25
147
zemi.yalem
Zemi Yalem :
ደክሞናል አሳርፉን😌
2026-09-05 09:36:40
20
medhan8
medhane :
ምን ዋጋ አለው አብይ እንደሆነ ጦርነቱ አይተወውም
2026-09-05 09:27:09
15
haile.galo
Haile Galo :
ስለ አዲስ አበባ እስኪ አንድ በለን
2026-09-05 09:04:06
22
asrat_habibi
Asrat Approach :
wushet nw
2026-09-05 15:10:30
0
edris.seid91
e.s :
ኣብይ በነፃ ኣንፈልግም ይልሓል
2026-09-05 11:24:09
8
goblind7
Adu Daily :
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ስለ ዓሰብ ወደብ እና ስለ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት አዲስ መግለጫ የሰጡ አስመስሎ የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ አሳሳች እና ከተጨባጭ እውነት የራቀ መሆኑ ተገለጸ። በጋዜጠኛ ማርቲን ፕላውት የትዊተር (X) ገጽ ላይ ተሰራጭቶ የነበረው ምስል እና ጽሁፍ፣ እ.ኤ.አ በ1991 (ከ33 ዓመታት በፊት) በወቅቱ አስመራ ከተያዘች በኋላ ፕሬዚዳንቱ ከቢቢሲ (BBC) ጋር ያደረጉትን ታሪካዊ ቃለ መጠይቅ የሚያሳይ እንጂ የዛሬ አዲስ መግለጫ አይደለም። ህብረተሰቡ የማህበራዊ ሚዲያ መረጃዎችን እንደ አዲስ ዜና ከመቀበሉ እና ለተሳሳተ መረዳት ከመጋለጡ በፊት የመረጃዎቹን ምንጭ፣ የተነገሩበትን አውድ እና ጊዜ በጥንቃቄ እንዲያረጋግጥ ይመከራል።
2026-09-05 10:10:59
8
sew1622
𝙝𝙖𝙮𝙢𝙞🎧 :
ተመስገን እውነት ያድርገው ከጦርነት ተረፍን
2026-09-05 09:42:28
7
bedru.com0192837465bedru
Bedru የالله ለንተ የቀረብኩ ሰዉ አድርገኝ :
አማርኛ አልችልም
2026-09-05 14:35:15
2
solomonweday4
Solomon Weday :
ዋሱ መሀመድን አመነዋለሁ እውነት ነው🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 10:50:34
4
bdr11219
🫡🌴✍ :
Ethiopian king🇪🇹🇪🇹💪💪💪
2026-09-05 10:42:50
0
nevergiveup0413
never give up🤘💫 :
በአጠአሚ ጡሩ በሰአላሚ ያአሰአራክብን
2026-09-05 13:57:14
1
user3823846732804
Abdo Mohammed :
አልኸምዱሊላ
2026-09-05 18:16:56
0
o7user4327575561100
man of the day :
ድሮስ የማን ነው
2026-09-05 19:00:55
0
whats.next80
what's next :
1st
2026-09-05 09:02:42
3
abenu_019
Abeni⚡️ :
መረጃውን ከየት እንዳገኘህ Caption ላይ አስቀምጥ
2026-09-05 15:14:52
1
2457overcappo
Overcappo :
እንዳትሰማው አንድ ነገር ብለህ አንድ ነገር ብትሆን እሱ አንድም ነገር አያረግልህም
2026-09-05 09:58:53
1
keneansamson0
kenean samson k :
ወሬ የቆየ ምን ያረጋል
2026-09-05 09:53:29
1
kamilmohamed51
kamil :
ሿሿ ተሰርተናል ወደቡ ላይ ኮቴነር እቃዎች አሉን ?
2026-09-05 10:17:30
2
user8413608735731
ነገረው አስቦ :
አሰብ የኢትዮጽያ ነጻ ወደብና ነጻ አካል ማለት ልዩነት አለው
2026-09-05 16:17:25
0
user9248558001751
Yanusakmale :
የዚ ሰውዬ ዜና ከEtv በንድነው ሚለየው
2026-09-05 16:15:14
0
maruebrie
@maruf ebrahim :
ሞኙ መለስ ዜናዊ ነው እምቢያው ያለው
2026-09-05 17:13:29
0
yimenu77
Yimenu :
አንድ እውነት የለህም
2026-09-05 16:37:26
0
joker29392
hussen mufti :
እውነት ነው👍👍👍👍👍
2026-09-05 17:51:47
0
anteneh647
anteneh abiy :
እውነት አትቀበርም!ግዜዋን ጠብቃ እንደፀሀይ ታበራለች፣እውነት ያሸንፋል፣ውሸት ደሞ እራስን ያስጠፋል።
2026-09-05 09:36:40
0
To see more videos from user @behajanews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About