@mercygold7601:

Mercy Habesha Gold🦅
Mercy Habesha Gold🦅
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 05 September 2026 09:46:11 GMT
234112
31874
1190
1489

Music

Download

Comments

3teda0
3teda :
በማዳም ቅመሞች እና እንደኔ በጉልበት ሰራተኞች መልካም ምኞት ህልሜ ተሳካ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
2026-09-05 12:11:04
671
amishaa993
Amishaa Qashti 🌺💘 :
namni hadhamana kabaje akkanumatti milkayaa congratulations bro
2026-09-05 12:07:22
36
jeses.nomxnoxp
🥇J.k🥇 :
ቫይራል ሲሆን ንገሩኝ🥰🥰
2026-09-05 09:54:19
107
.m916682
سيترا 🧕🎀 :
ወላሂ ትለያለሽ ቃል በተግባር🙏
2026-09-05 09:50:08
64
siham16712
ምህርት :
ሜርሲ ታናሽ እህት አለኝ እኔ 2019ወደ 12ኛ ክፊል እሷ ወደ 8 ነች እህቴ 7ኛ ክፊል እያለች ከትምህርት ቤት ስትመለስ በ2 ሰው ታፊና አልጋ ቤት ወስደዋት ለሁለት ደፈሪዋት ጥለዋት ሄዱ ፈጣሪ ይመስገን አልሞተችም ነበር የሆቴሉ መናጀሮች ድምጽ ሰምቶ ደረሱላት ከዛም ተደወለልኝ መተን ሆስፒታል ወስደናት ለ1አመት ትምህርት አቋርጣ ታከመች አሁን ፈጣሪ ይመስገን ወደ ትምህርት ልትመለስ ነው ቤተሰብ የለንም ማንም ሚያግዘን የለም ትምህርት ቤትም ሊከፈት ስለሆነ የትምህርት ቤት ቁሳቁሶች መግዣ ይሄን እድል አትለፊኝ🤲 please mercy check my comment
2026-09-05 10:57:26
60
waqqayyootiksekootii
Oromo shawaa walisoo🇱🇧🥰 :
እንኳን ደስ አለህ 🥰🥰
2026-09-05 10:18:08
29
senaytdemeke
sani የልጆቿ :
የኔ ልዩ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-05 10:16:33
1
yididiya76
Mimi :
mersiye jegna set we love you 💪💪
2026-09-05 09:51:04
5
h.wolloyewa
❥︎𝐋𝐢𝐣❥︎𝐇𝐢𝐤𝐦𝐚༆♥️ :
ሶሻል ሚዲያላይ ካየኋቼዉ ሁሉ አንች በጣም ልዪና ጎበዝ ነሽ ከሁሉም የፀዳሽ ከሀይማኖት ከዘር ንፁህ ጎበዝ ታታሪ የሥራ ሠዉ ነሽ ወደፊት ብቻ👌👌👌👌
2026-09-05 09:54:58
17
yedu76
yedu 444 :
እግዚያብሔር ይባርክሽ በወጣ ይተካ🙏የሰጠሽውን ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይክፈልሽ🙏ትህትናሽ ለሰው ያለሽ ክብር ይለያል።በዚች ትንሽዬ እድሜሽ አሀብት በፀጋ ተባርከሻል።አሁን ደግሞ በልጂ በትዳር ቤትሽ ይባርከው ፈጣሪ🙏❤️🥰
2026-09-05 10:39:00
8
hanidere
Hana ye dereje lij 🇪🇹 :
እኔ መች ይሁን ግን እድሌ
2026-09-05 09:51:04
1
user86001741737608
@ሶብሪና741737608 :
ወላሂ ትለያለሽ እዳች አይነት ታማኝሠው አላየሁም ፈገግታዋ የሚሥደሥታችሁ ብቻ ላይክ መቸም ከምቀኛ በስተቀር አችን የሚጠላ ይኖራል ብዬ አላሥብም የኔ 🌸
2026-09-05 12:12:55
5
shadiamohamad3
shadiamohamad3 :
ይገባሀል ወንድም እንኮን ዴስ አለህ
2026-09-05 20:48:06
1
vib_2u
dan..` :
ene eko videom serchalew mercy ebaksh agzign
2026-09-05 14:08:32
2
mariyemmansur2
@ meryen ❤ :
mercygold7601 .kalte yalgem lamegbaw saw selstashew dase belogal la mistu yalwe fiker keber wallah kala yalgem .wendem enkun dase alah🥰🥰
2026-09-06 07:13:38
0
zenaygetaleg
እ/ር መልካም እረኛዬ ነው!! :
የእግዚያቢሄር ፀጋ ይብዛልሽ ላንተም ቴዳ እደግ
2026-09-05 14:06:33
1
wabitokuma4
wabi amboo :
wow wow
2026-09-06 03:45:07
0
besrat7
ይሳቅ ❤️ :
ኢየሱስ ያድናል አሜንንን
2026-09-05 21:57:56
3
alie.mekonen8
🤴ኑር 🇺🇸✈️🇺🇸ወሎየው🦅📸 :
ሚስቴ ስታይው ሸር አድርጊ ይገዛልሻል አበባየ❤️👸
2026-09-05 16:28:15
2
yabe842
ያአብ :
ቆይ ግን ምን ብየ ብኮምት ነው የምትሼልሚኝ እረ ተው አምላኬ ህይወቴን ቀይረም በሜረኪ ሀበሻ መቼም ተሰፍ አልቆረጥም እኔማ
2026-09-05 09:53:09
4
lomiilomii655
Lomii Lomii655 :
baga waqayoo goftaa sii gagare 💞💞💞
2026-09-05 18:15:07
2
sumeya.mustafa22
Sumi :
እንከን ደስ አለህ ለንቺም አለህ ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥሽ ውዴ ወለሂ ትለያለሽ አለህ ይጠብቅሽ ከዚ በለይ ትልቅ ደረጀ ድረሺ ፈጠሪ በዚም በዘም አለም ከንቺ ይሁን ከብዙ ሰው ከጎኑ ስለ ምቶኚ ሚኞትሽን ሁሉ እሱ የሰከልሽ
2026-09-05 09:57:55
3
yabetsewolde
Yabetse KM🇫🇷❿🐐✌ :
teda ይገባሻል እሷም ወርቅ ነች
2026-09-05 09:56:08
2
meal.ab
ሜራ አብቲና :
ቃል አጣሁልሽ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሐርን እኔ የወሰድኩ አይነት ነዉ ስሜት የተሰማኝ አቦ ይጨምርልሽ😳
2026-09-05 10:36:27
1
orogym7
Oro gym :
just give a chance to get update cancel Tennessee credit Martin Luther come together music in Africa
2026-09-05 18:43:16
1
To see more videos from user @mercygold7601, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About