@flyngup: 🔥 የሰርቫይቫል ፊልሞችን እወዳለሁ ካላችሁ... ላብ የሚያጠምቁ እና ከዚህ በፊት ያየዋቸውን ሁሉ የሚያስረሱ 3 በወንዶች እና 3 በሴቶች በሪ ገፃባሪ የተሰሩ 6 አሰቃቂ እና አስደናቂ ፊልሞች እጋብዛችዎለው የናንተን ደግሞ comment section አስቀምጡልኝጨ 🧔በቅድሚያ ከወንዶች የተመረጡ 3 ምርጥ የሰቫይቫል ፊልሞች እንመልከት ❤️1ኛ. The Revenant (2015): 🔥 ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ በከባድ ቁስል እና በብርድ ውስጥ ሆኖ፣ ከድሮ ጓደኛው ጋር ላደረገው አስገራሚ የበቀል እና የመዳን ትግል... ያለበት ምርጥ ፊልም ነዉ ❤️2ኛ. Cast Away (2000): 🔥 ቶም ሄንክስ ብቻውን በባህር ዳርቻ ላይ ለዓመታት ተለይቶ ሲኖር... ከባዶ ነገር እሳትን በመፍጠር እና ከእቃ ጋር ጓደኛ በመሆን ያሳለፈውን አሰቃቂ የብቸኝነት ህይወት ያሳያል። ❤️​3ኛ. Buried (2010): 🔥 አንድ የጭነት መኪና ሾፌር በኢራቅ ውስጥ በህይወቱ መሬት ውስጥ ተቀብሮ በሳጥን ውስጥ ይነቃል። ኦክስጅኑ ከማለቁ በፊት እራሱን ለማዳን የሚያደርገው የስነ-ልቦና ፍርሃት ፊልሙን ሲያዩት ላብ ያጠምቃችኋል። 👩 መጨረሻም ከሴቶች የተመረጡ 3 ምርጥ የሰቫይቫል ፊልሞች፡ ❤️​1ኛ. Fall (2022): 🔥 2ሺ ጫማ እርዝመት ባለው የሬዲዮ ማማ ራስ ላይ ተጣብቀው የቀሩ ሁለት ሴት ጓደኛሞች ታሪክ። ያሳያል በጣም ከባድ ነው በተለይ እንደኔ የከፍታ ፍራት ላላቸው ❤️​2ኛ. Hush (2016): 🔥 መስማት የተሳናት አንዲት ሴት ቤት ውስጥ የተደበቀ ጨካኝ ገዳይ ለመትረፍ ብልሃቷን ብቻ ተጠቅማ የምታደርገው አስፈሪ የመዳን ጨዋታ! ያሳያል ❤️​3ኛ. Breaking Surface (2020): 🔥 በግዙፍ የውሃ ውስጥ ዳይቪንግ ላይ እያሉ በድንገት ድንጋይ ወድቆ አንዲቷ እህት ከውሃው ስር ተጣብቃ ትቀራለች። ሌላኛዋ እህት በሰከንዶች ውስጥ ኦክስጅን ሳይቀለላት እሷን ለማውጣት የምታደርገው አሰቃቂ የሰዓት ውድድር። ያሳያል ​

Abel TESHOME
Abel TESHOME
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 10:38:06 GMT
46805
3759
44
208

Music

Download

Comments

john_zemene19
😇ጆⓞ💯 :
high and low movie are benath esun recommend argen
2026-09-09 21:36:20
0
jj.joker93
joker :
አረ ከሴቶች ኢሄ አንደኛ ነው abela
2026-09-05 13:14:56
44
kokubreezy16
ķóķù16 :
silo nw brother 🥶🙌
2026-09-05 12:19:51
3
yabu.rudi1
Yabu Rudi :
cheating series
2026-09-05 10:51:58
1
samibariyaw
እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም :
2026-09-05 17:15:05
8
pywis.wiss
Pywis Wiss :
it welcome to Derry
2026-09-05 12:53:24
1
takimedi
Tame@loza :
ግን survival filmoch በሴቶች ይበልጥ ያምራል
2026-09-07 07:42:42
2
sayzana2121
ezana :
what about no where
2026-09-05 18:29:02
1
user3622w
user3622 :
no escape አሪፍ ነው
2026-09-07 11:45:29
1
jhonaz47
jhonaz :
no where yabede nw🔥
2026-09-07 11:48:06
0
tibebu.ledamo
Putin :
life of pi እና papillon አላየሕማ
2026-09-06 09:18:33
2
m.e.r.i.23
мєяι :
"No Where" 10/10
2026-09-07 04:48:32
0
abd575603
ABDUabdu :
ማላያው ቀይረው ብሮ
2026-09-06 23:48:20
0
yo_crsz
Oza𖣂 :
Nowhere 😟
2026-09-05 16:36:32
1
arifabdu007
𝕒𝕣𝕖𝕗𝕒𝕥 :
fall 1,2
2026-09-06 17:18:12
1
melu99993
@kali :
ስልክ ግዙልኝ
2026-09-09 06:10:44
0
amantheblack1
Aman The Black :
Harry Potter Series አረ ይለቀቅልን አዲሱን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 17:40:27
2
beya934
ዮቶር Stylebender☦️ :
the revenant የምንግዜውም ምርጡ ፊልም ነው በተለይ የበረዶ ግግር እየመጣበት እያለ የሞተውን ፈረስ ሆዲቃውን በማውጣት እዛውስጥ ገብቶ የተረፈበት part ዋው🤝
2026-09-06 05:22:01
1
oneday4442
አንድ ቀን(one day)? :
The canyon 2009
2026-09-05 17:43:07
0
jojohanna3318
John bzu :
the revenant best of the best movie!!
2026-09-05 17:39:55
0
mubarekhussen86
Mr X :
ማርኮ
2026-09-10 19:22:38
0
kiduse_ya_mariyam_lij
ቅዱስ ዩሀንስ :
life of pi
2026-09-06 10:25:32
0
abiyo007
𝐀𝖇𝖉𝖎 ꪗ𝖔 ก𝖆𝖘 :
Fall is best fall 2 is at the cinema right now
2026-09-06 01:09:27
0
ksoaign
Mr_Ab :
the last house
2026-09-05 10:43:17
0
To see more videos from user @flyngup, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About