@user6799991568035havy:

chanchan 😊1985
chanchan 😊1985
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 05 September 2026 11:00:02 GMT
947
83
5
0

Music

Download

Comments

user1216571109035
user1216571109035 :
🌷🌷🌷
2026-09-08 14:05:04
0
putinputin90
Bảo Bối ❤️‍🩹 :
❤️❤️❤️
2026-09-05 14:58:18
1
mahung595
🐐Hùng Gia Lai🐐 :
❤️❤️❤️
2026-09-05 11:20:31
1
To see more videos from user @user6799991568035havy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኢትዮጵያዊው መምህርና ዲጂታል ይዘት ፈጣሪ ብሩክ ኒውስ ( Brook News) የ“Icons of Africa Awards 2026” የክብር ተሸላሚ ሆነ!  ኢትዮጵያዊው መምህር፣ ሥራ ፈጣሪና ዲጂታል ይዘት ፈጣሪ ብሩክ ጫላ ገብረጊዮርጊስ በIcons of Africa Awards 2026 East Africa Edition የክብር ተሸላሚ (Honouree) መሆኑን ተቋሙ በገፁ ላይ አስታውቋል። ብሩክ የBN Advertising መስራች ሲሆን፣ በትምህርት፣ በማስታወቂያ፣ በሥራ ፈጠራ እና በዲጂታል ሚዲያ ዘርፎች የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ለዚህ እውቅና እንደመነሻ ተጠቅሷል። Icons of Africa Awards በአፍሪካ ውስጥ በመሪነት፣ በፈጠራ፣ በንግድ፣ በሚዲያ፣ በትምህርት እና በሌሎች ዘርፎች ለአህጉሪቱ አስተዋጽኦ ያደረጉ አፍሪካውያንን የሚያከብር የአፍሪካ አቀፍ የእውቅና መድረክ ነው። የ2026 የምስራቅ አፍሪካ ዝግጅት በዛንዚባር፣ ታንዛኒያ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 27–28 እንደሚካሄድ ተገልጿል። የዘንድሮው መልዕክት “Excellence Beyond Borders”
ኢትዮጵያዊው መምህርና ዲጂታል ይዘት ፈጣሪ ብሩክ ኒውስ ( Brook News) የ“Icons of Africa Awards 2026” የክብር ተሸላሚ ሆነ! ኢትዮጵያዊው መምህር፣ ሥራ ፈጣሪና ዲጂታል ይዘት ፈጣሪ ብሩክ ጫላ ገብረጊዮርጊስ በIcons of Africa Awards 2026 East Africa Edition የክብር ተሸላሚ (Honouree) መሆኑን ተቋሙ በገፁ ላይ አስታውቋል። ብሩክ የBN Advertising መስራች ሲሆን፣ በትምህርት፣ በማስታወቂያ፣ በሥራ ፈጠራ እና በዲጂታል ሚዲያ ዘርፎች የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ለዚህ እውቅና እንደመነሻ ተጠቅሷል። Icons of Africa Awards በአፍሪካ ውስጥ በመሪነት፣ በፈጠራ፣ በንግድ፣ በሚዲያ፣ በትምህርት እና በሌሎች ዘርፎች ለአህጉሪቱ አስተዋጽኦ ያደረጉ አፍሪካውያንን የሚያከብር የአፍሪካ አቀፍ የእውቅና መድረክ ነው። የ2026 የምስራቅ አፍሪካ ዝግጅት በዛንዚባር፣ ታንዛኒያ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 27–28 እንደሚካሄድ ተገልጿል። የዘንድሮው መልዕክት “Excellence Beyond Borders” "ልህቀት ድንበር የለውም” የሚል ሲሆን፣ እንደ ብሩክ ያሉ የአፍሪካ ባለሙያዎችንና ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን በአህጉራዊ ደረጃ ለማድመቅ ያለመ ነው። ብሩክ ጫላ ያገኘው እውቅና የኢትዮጵያን የወጣት ባለሙያዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎችና ዲጂታል ፈጣሪዎች አቅም በአፍሪካ መድረክ ላይ የሚያሳይ ሌላ አስፈላጊ እውቅና ነው።

About