@user9351132327398: #CapCut #አትለፉት😥😘🙏 ተወራርደንነው መልሱ ተዋህዶዎች🤭🙏🙏#ተመስገን_የኔ_ጌታ_የድንግል_ልጅ

➽Ⓐ➽አድልባው♨ባለማህተቡ☦️
➽Ⓐ➽አድልባው♨ባለማህተቡ☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 05 September 2026 11:04:17 GMT
5035
1065
120
95

Music

Download

Comments

w643361
❥T𝑦𝑝𝑖𝑛𝑔...✍️😒🔐 :
አዎ፣ በቄስ (ቀሲስ) እና በካህን መካከል ልዩነት አለ። ካህን፡ የቤተ ክርስቲያንን ምስጢራት ለመፈጸም (ለምሳሌ፦ ማቁረብ፣ ማጥመቅ፣ የመሳሰሉትን) ሥልጣነ ክህነት የተሰጠውን ማንኛውንም ሰው የሚገልጽ ጠቅላላ (ወልድ) መጠሪያ ነው። ዲያቆንም፣ ቄስም፣ ጳጳስም የካህንነት ሥልጣን ስላላቸው ሁሉም «ካህን» ይባላሉ። ቄስ (ቀሲስ)፡ ከዲያቆን በላይ፣ ከጳጳስ በታች ያለ ልዩ የክህነት ማዕረግ (ደረጃ) ነው። ቄስ አንዱ የካህንነት ደረጃ እንጂ የቃሉ ሙሉ ትርጉም ብቻ አይደለም። በአጭሩ፦ ቄስ ሁሉ ካህን ነው፤ ነገር ግን ካህን የተባለ ሁሉ ቄስ አይደለም (ምክንያቱም ዲያቆናትና ጳጳሳትም ካህናት ናቸው)።
2026-09-05 11:26:27
51
mehletz
Lij🤌mahi 🦋የማዘሯ 🫰 12አባቴ21እናቴ :
ለኔ ጥያቄ መልሱልኝ መሪጌታ እና ቄስ ልዩነት አለው
2026-09-05 18:16:16
0
m..e.s..i.8
༆ 𝐥𝐣𝐢 𝐦𝐞𝐬𝐢 ✝️🕊️𝄞 :
እኔኮ ባለፍው አንተ ቤት የሆኔ ጥያቄ አይቼ ተዋርድኩ ቀሲና ማርጌታ ልዩነቱ ምንድነው የሚል ነበር ጥያቄው ግን እኔ ማርጌታ የምባሎው ሳውዬ በቴሌግራም መዳያኒት የምሸጥ ሳውዬ መሆኑን ነው ያማቃው ቱ 🥺🥺
2026-09-18 19:14:40
1
gitnet12
ልባም ❤️ሴት 👧አድርገኝ 🥺🙏 :
1ካህን: ሰፊውና አጠቃላይ የክህነት ማዕረግ ሲሆን፤ ቅዳሴ ለመቀደስና ምስጢራትን ለመፈጸም ሥልጣን ያለው መንፈሳዊ ሰው ነው። 2 ቄስ: በካህናት ማዕረግ ውስጥ ያለና አብዛኛውን ጊዜ ሕዝቡን በቀጥታ የሚያስተዳድርና የሚያገለግል አባት ነው።
2026-09-11 17:03:33
0
user33238455667615
🦋ማኪባ ☦️💒🇨🇬🤝🇻🇳 :
ልዩነት ያለው አይመስለኝም 🥺 ከመልሱ ልማር ትልቁዬ 🥺🙏
2026-09-05 11:11:17
0
user9225188144361
Ⓜ➳ታማኙ➳ዱርየ➳🤟💪 :
ልዩነት አለው ዶክተርየ ካህን ማለት በይብራይጥስ ቋንቋ ኮኸን ማለት ሲሆን በግሪክ ደግሞ ሂርዬስ ማለትነው ትርጉሙም ወደ እግዚአብሔር የማቀርብ የሚያገለግል መስዋት የሚያቀርብ ማለትነው።🙏
2026-09-05 11:37:35
5
nardi.11a
Nardi 🇨🇬⛪️ :
ግንኮ አላቅም ነበር🥺🤭
2026-09-05 19:41:47
0
hana21.27
✥❥𝐇🐦የተዋሕዶ⛪❦ልጅ🤍✨✝️ :
ክርስቲያኖች 1 ቪዲዮ ላይክ አርጉልኝ🙏🥺
2026-09-05 19:49:59
4
bezawet46
Beza💃ትንሿ🫅ባለማህተቧ ☦️🛐❤️✍️ :
ቀሲስ ጠይቄ መጠው
2026-09-05 11:49:25
0
b2727275
𝒚𝒆𝒕𝒆𝒘𝒂𝒉𝒊𝒅𝒐 𝒍𝒊𝒋 ☦️ :
ካህን (የጋራ ስም)፦ ዲያቆን፣ ቄስ እና ጳጳስን በአንድነት የሚያጠቃልል መጠሪያ ሲሆን ቄስ (የተወሰነ ማዕረግ)፦ ከዲያቆን በላይ፣ ከጳጳስ በታች ያለ፣ ቅዱስ ቁርባን የመቁረብና የመባረክ ሥልጣን ያለው የተወሰነ የክህነት ደረጃ ያለው እና ቄስ ሁሉ ካህን ነው ካህን ሁሉ ግን ቄስ አይደለም ምክንያቱም ዲያቆንም ጳጳስም ካህን ስለሆኑ 🙏🙏🙏
2026-09-05 15:17:59
2
user1286120671684
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
ካህን የክህነት ሥልጣን ያላቸውን ሁሉ የሚያጠቃልል አጠቃላይ መጠሪያ ነው ዲያቆናት፣ ቀሳውስት ቄስ እና ጳጳሳት ሁላቸውም በሰፊው ካህናት ይባላሉ ቄስ ቀሲስ የምስጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ለምሳሌ ቅዱስ ቍርባን የማቁረብ : የማጥመቅ: የንስሐ አባት የመሆን እና የመባረክ። ይመስለኛል ከመልሱ ልማር 🙏 🥺 😥 በተረፍ ቄስ ጠይቄ እመጣለሁ 🙏🥺
2026-09-05 12:49:37
2
lij...m
༆𝐋𝐢𝐣❥𝐌𝐢𝐤𝐢❥የካህኑ♱ልጅ♡🥷 :
ምን አለው እንደ🙄🤭
2026-09-05 17:40:40
0
emu..19
➽𝐄𝐌𝐔𝐘𝐄🥀➽⓵⓽🦋🌾 :
እ አለዉ እንዴ🤔 አባቴን ጠይቄ ልምጣ🙈
2026-09-05 11:12:30
0
user783709695569
የሂወት ጉዞ ማርያምን ይዞ🙏 :
ከመልሱ ልማር🥺🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 13:30:34
2
sis1043
༆ Ⓜቾ የራሳዋ♰༆ 👑 :
አባቴን ተይቀዋለሁ ጌታን አለው እዲ🙄
2026-09-05 18:45:34
0
user48867272811600
➳የገብርኤል ልጅ☦️🦋👏 :
አደኛነኝ💞💞
2026-09-05 11:07:53
1
bezawet46
Beza💃ትንሿ🫅ባለማህተቧ ☦️🛐❤️✍️ :
አንድ ነበር እሚመስሉኝ ዛሪ ግን ጥያቄ ሆነብኝ እንጃ ወይኔ በላቸው 😳😂
2026-09-05 11:48:56
2
user1286120671684
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
ልዩነት አለዉ 🥺ግን የመርሳት ችግር አለቭኝ አስተምረዉን ነበር 🥺 😢😢
2026-09-05 12:51:48
3
user873402881813
💬☦️🦋 :
አዎ ሁሉም ቄስ ካህን ነው.. ነገር ግን ሁሉም ካህን ቄስ አይደለም (ምክንያቱም ዲያቆንም ሆነ ጳጳስ "ካህን" ይባላሉ እንጂ "ቄስ" አይበሉም..💜✨
2026-09-05 13:57:25
1
user48867272811600
➳የገብርኤል ልጅ☦️🦋👏 :
ይጠብቅህ ትልቁየ🙏🙏
2026-09-05 11:09:35
1
user48867272811600
➳የገብርኤል ልጅ☦️🦋👏 :
አድ አይደለም እዴ ሲመለስ ጥሩኝ👏👏👏👏👏👏
2026-09-05 11:08:20
1
user1060660016354
የኔን ነገር እግዚአብሔር ያውቃል👏👏 :
ይጠብቅሕ
2026-09-10 16:10:21
0
dzbf819
Dz Bf :
ካህን ማለት፦ስልጣነ ክህነት (የመንፈስ ቅዱስ ሹመት)ያላቸውን አገልጋዮች ሁሉንም የሚጠራበት የጋራ ስም ነው። ቄስ ወይንም ቀሲስ የሚለው ስም ደግሞ፦የማእረግ ደረጃ ወይንም በቤተክርስቲያን ውስጥ ካሉት ካሉት ማእረጎች መካከል ሁለተኛው የክህነት ደረጃላይ የሚገኘው አባት ነው።👏👏👏 የቻልኩትን ሞከርኩ ከመልሱ ልማር👏👏👏👏👏👏
2026-10-01 14:50:41
0
tgistalmex
ባልማህቷ🙏💒♥🔥💚💛❤🌍💪 :
ልዩንት አለዉ🙏🙄❤️
2026-09-11 00:36:27
0
user33238455667615
🦋ማኪባ ☦️💒🇨🇬🤝🇻🇳 :
ይጠብቅህ ወድሜ🙏❤️
2026-09-05 11:11:30
0
To see more videos from user @user9351132327398, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About