@addis.ababa.revenue: የመኪና አስመጪዎች የግብር ስወራ

Addis Ababa Revenue Bureau
Addis Ababa Revenue Bureau
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 11:40:06 GMT
219512
12677
199
1696

Music

Download

Comments

yonas1007
yoni :
የማይታወቅ አስመጪ ከሆኑ ተሽከርካሪዎቹ በህገወጥ መንገድ ነው ያስገቡት ማለት ነው ታድያ ለምን አልተወረሱም ?
2026-09-05 20:15:44
53
askalearedodebele
ሜላ La @ Seዬ :
በሰማይ ነውእንዴ መኪኖቹ ሚገቡት አስመጪዎቹ ማይታወቁት ?
2026-09-06 10:30:57
61
renasseifedin.com1
ጔታ ሰክትኒ ቀዬ ቀየኒ!! :
መንግሥት ሥራው ምንድነው መኪና የሚያክል ነገር አስመጪው ማይታወቀው ሚስኪኑ አንድ ላፕቶፕና አንድ ሻንጣ አንድ ሞባይል ማሳለፍ አይችልም!!
2026-09-05 17:52:17
63
mekonenbogale3
mekonenbogale :
ገቢዎች ትክክለኛ ውሳኔ ነው
2026-09-05 18:06:09
15
unknown005222
未知 :
እር ተፊቱን ምንደነው ሰው ሰራ አይሰራ?
2026-09-05 17:58:40
6
betse260
Dagi 26 :
የማይታወቅ ኢምፖርተሮች ማለት ምን ማለት ነው። ባንክ , ጉምሩክ ሚያውቃቸውን እንዴት እናንተ አታውቁዋቸውም?
2026-09-06 03:38:49
12
sula9178
SULYA CAR MARKET :
ያስመጭነት ፍቃድ ያለው ያወጣበት ከተማ ብቻ ይስራ የሚል ህግ አለ ወይ? ቅርንጫፍ ክልሎች ላይ ከፍቶ መስራት አይችልም ወይ?
2026-09-06 02:16:06
4
user1724778496791
redd :
ሲጀማር የማይታወቅ አስመጪ አይባልም በደረሰኝ አይደለም እንዴ የሚሸጠዉ
2026-09-05 17:52:43
19
shemsujemal45
shemsujemal610 :
በሻንጣ የምገባን ዕቃ ታካልቹ መኪና ሲገባ አታዉቁም?
2026-09-06 06:16:14
8
brandbonda0932455674
Brand Bonda :
ቻሲ ቁጥራቸዉን እና አስመጪዉን ጉምሩክ አያቅም ነዉ የምትለዉ?
2026-09-06 12:13:04
4
zidankedir1
zidankedir5 :
ጭራሽ importer አይታወቅም
2026-09-06 03:25:38
4
userii238675
Userii238675 :
Free market is it not since when selling things as a commission agent wrong . Is in better to make tax office capable???
2026-09-06 04:20:08
2
yetuonline
(የቱ )ዕቁብ :
የደከመ መንግስት ንግድ እንዱስትሪ መቆጣጠር የማይችል
2026-10-07 14:42:11
1
user9637703985299
user9637703985299 :
@Abinet:አንድ መኪና አስመጪን እሚያክል ነጋዴ አይታወቁም ተብሎ ማለፎ ተገቢ ነዉ ብየ አላምንም ለምሳሌ ኮሚሺን ኤጄንቱ ከማን ተረከበዉ ? መንግስት ከሆነ እሺ !ግለሰብ ግን መቸም ቢሆን አያመልጣቹህም ስለዚህ ይህ መግለጫ ግልጸኝነት ይጎለዋል ፡፡
2026-09-11 20:52:34
1
duradesalegn
dura desalegn :
በጣም ጥሩነው በረቱ እኛም ከጉናችን ነን
2026-09-07 03:34:29
2
mamushzenebe
Village life :
እስከ ዛሬ የት ነበራችሁ ?
2026-09-05 21:26:02
3
yitemersh
Y.F 🔨 :
የሆነ ግር የሚል ነገር አለ! ምን ማለት ነው ማንነታቸው የማይታወቁ የመኪና አስመጪዎች አሉ ማለት?
2026-09-07 10:11:05
2
21tilahun
TM Tilahun melesse :
አይታወቁም ማለት ምን ማለት ነው ???
2026-09-06 14:52:14
2
yordanos.goushe2
Yordanos Goushe :
አልገባኝም
2026-09-05 18:10:36
2
nuruakber
NAM :
ሌሎች ለምሳሌ የውሃ ማሸጊያ ፋብሪካዎች የምርቱ መሸጥ ስራዉን በራሳቸው ልክ መኪና ሽያጭ ላይ የተደረገው እርምጃ በሁሉም አምራችና አስመጪ መቀጠል አለበት
2026-09-06 02:06:24
2
renasseifedin.com1
ጔታ ሰክትኒ ቀዬ ቀየኒ!! :
ወይኔ ሀገሬ እንዲህ ማንም እየዘረፈሽ ነው!!
2026-09-05 17:47:38
2
breathewithpurpose
BreatheWithPurpose :
1) የአስመጭዎች ማንነት ካልታወቀ _ መኪኖችን የሚያስገቡ -ጉምሩክን እይታ ውጭ/ በኮንትሮባንድ ነው ማለት ነው? ኢምፖርት ሲደረጉ መረጃ የይዞ መቆጣጠር ካልቻለ፣ ምኑን መንግስት ሆነ? 2) ድሃ እናቶች ለዕለት ጉርስ ሊሸጡ የያዙትን እየነጠቀ የሚደፋ/የሚወስድ፣ ጥቃቅን ነጋዴዎችን የሚያዋክብ አስፈጻሚ መንግስት ባለበት ሃገር_ ተገቢው ፈቃድ የሌላቸውና የግብር ስወራ ተዋንያን ሃብታሞችና ወኪሎችን በስልት (በ inaction) መንከባከቡ ሳያንስ፣'ፈቃድ ስለሌላችሁ' መኪኖችን ከሱቃችሁ ቶሎ አንሱጨብል ደብዳቤ በመጻፍ እንዲያሸሹ ማድረጉ በራሱ_አቅም ላላቸው ህገወጦች ልዩ እንክብካቤ እንዳደረገ ያሳያል።
2026-09-05 19:34:15
2
aderabaye3
aderabaye3 :
እውነት 5000000የሚሸጥ መኪና ደረሰኝ የሦሥት ሚሊዮን ብቻ ነው እንኳን ደረሰቹበት
2026-09-06 01:38:52
1
kerime.hussane.ke
Abu adil :
mechem kesemay alweredum
2026-09-05 14:56:37
3
abu.harune
abu HaruN temuka :
አለቃ የግብር ስወራ ብቻ አይደለም የኢትዮጵያን ህዝብ በተደራጁ ሌቦች እየዘረፉ ነው
2026-09-06 16:43:31
1
To see more videos from user @addis.ababa.revenue, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About