@goodheat05: #አባይ መነሻው የት ነው#ዶክተር ሮዳስ ታደሰ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 15:04:41 GMT
29926
3898
80
575

Music

Download

Comments

ayenew022
Ayenew :
ልክ ነው ሰከላ ነው ምንጩ ፈውስ ነው ከተፈወሱት አንዱ እኔ ነኝ
2026-09-06 04:32:02
12
user4529416863876
AN :
እኔ ከቦታው ነኝ።ም/ጎጃም ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ ከአቡነ ዘረአብሩክ ቤተክርስቲያን በምራብ አቅጣጫ ይመነጫል።መነሻው ላይ ፀበል ሁኖ ሰው ይፈውሳል።ከሰከላ ተነስቶ በጣና ላይ ይሄዳል።
2026-09-06 03:15:57
14
bik_gion_13
bik_gion_13 :
🙏🙏 dr you should have visit the place source of Abay Gish Abay in sekela wereda. it starts south west direction and circles the gish abay town around 180°. abay is not only river, it's a holey water🥰🙏🙏🙏
2026-09-06 03:14:23
1
fi21.0918
@fitsum :
awe lik new ene ezawu new yalhut meneshawu lay tseblel new
2026-09-06 07:58:17
0
user3598616975074
lbm :
ጊዎን ጎጃምን ብቻ ነው የሚዞረው። ስለዚህ መፃፍ ቅዱስ ላይ ኢትዬጵያ የሚለው ጎጃምን ነው።
2026-09-06 06:04:14
3
harej282
ሀረጓ :
ባለታሪኳ ውቧ ሰከላ ሀገሬ
2026-09-06 05:21:29
4
undefined689
knowledge is power :
ሰከላ ነው
2026-09-06 01:06:34
3
yirga12233
yirga :
ውዷ ግሽ አባይ ሰከላ
2026-09-06 06:41:18
2
messi32530
ፋሲካ❤ :
የት ነው ኤደን?😎
2026-09-06 09:23:05
0
end6806
የግዮኑ ፍሬ :
እውነት ነው ዶ/ር በሀገራችን አሉ ከሚባሉት ፈዋሽ ፀበሎች ቀዳሚው የዓባይ ፀበል ነው እርሱ ደግሞ የዓባይ መነሻ ነው ይህንን ያረጋገጠው ደግሞ ጄምስ ብሩስ (James Bruce)፦ ስኮትላንዳዊው አሳሽ ከብዙ ዓመታት በኋላ እ.ኤ.አ. በ1770 ወደ ስፍራው በመጓዝ የዓባይን መነሻ መመዝገቡና ለዓለም ማስተዋወቁ ይታወቃል
2026-09-06 08:01:26
1
user539059347006
user539059347006 :
አው በትክክል ግሽ አባይ ሰከላነው የሚነሳው
2026-09-05 17:59:53
3
user8007907162319
user8007907162319 :
ዶክተር ሰከላ ወረዳ በትክክል ነው የገለጽከው
2026-09-06 07:40:40
1
adamarinda
ናፈቀኝ ያ ዘመን :
በትክክል ገልፀከዋል ዶክተር እኔ የዛ አካባቢ ልጅ ነኝ ከግሽ ተራራ ውስጥ ሰከላ ነው መነሻው
2026-09-06 04:11:58
2
desalegn037
desalegn037 :
ግሽ አባይ ሰከላ ነው እንጅ በአይን ማየት ይቻላል። ተንሳፎ ሳይቀላቀል ሲሄድ እዬታዬ ምንም ሚያሻማ ነገር የለውም። ጣና ላይ ነው ያሉት መውጫውን እንጅ መግቢያውን አላዩትም ማለት ነው። ድጋሜ ማየት ይችላሉ።።
2026-09-06 03:49:02
2
yike576
Yike :
ትክክል የአባይ ምን ጎጃም ውስጥ ሰከላ ግሸን ተራራ ስር ይመነጫል ምንጩም ፀበል ነው እኔ ከምንጩ ለ7 ቀን ተጠምቄአለሁ ይውሳል
2026-09-06 02:20:28
1
efa144
afa i t f :
አባይ መፍለቂያው ሰከላ ቢኮሎ ሲደርስ ጀማ ወንዝ ጨመሮ ጣና ይገባል ሚገርመው ደሞ አባይ በጣላይ አቋርጦ ሲሄድ አደለም ውሀው አሳው አይገናኝም የጣና አሣ እና የአባይ አሳ አይገናኝም
2026-09-06 03:35:18
1
tg.tades
Tigest Tsdes :
ምህራፍ እየጠቀስክ የማያውቁም የሚያውቀም ስላለ
2026-09-05 16:33:26
2
berehu45
berehu :
ቃለህይወት ያሠማልን
2026-09-05 16:54:42
1
user251925068293
ቻሌአይቸው :
እድሜእናጤናይስጥልን
2026-09-05 16:42:44
1
thanksgod300
ተውኝ ልሙትበት :
ምዕራብ ጎጃም ሰከላ ግሽ ተራራ አቡነ ዘብራብሩክ እቤተክርስቲያን መነሻውም የሚገርም ጸበል ነው ያደግሁበት ቦታ ነው
2026-09-06 02:33:01
2
elife7131
elife :
ድንቅ መልክት ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን
2026-09-05 16:57:06
1
nataneyosi
natan :
አዎ በጣም ትክክል ነዉ እግዛብሔር ይጠብቅልን መምህር
2026-09-05 16:35:39
1
mikiyasviral
mikiyas :
ሊቅ መምህራችን
2026-09-06 09:57:51
0
aregehgn.molla
Aregehgn Molla :
እውነት
2026-09-06 09:55:26
0
dthdgukhs
Elias 💪💪💪💪 :
ሰከላ አባይን ወለደች
2026-09-06 10:02:49
0
To see more videos from user @goodheat05, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About