@mojisvoice: ህወሓት ይዣቹ ነው እምጠፋው የሚመስል የቀቢፀ ተሰፋ እንቅስቃሴ እያረገ ነው። ትግላችን ኣጠናክረን ብቻውን እንዲጠፋ እናርገው!! #ሰላምለትግራይ

Moji
Moji
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 15:52:37 GMT
212037
31654
365
4288

Music

Download

Comments

user3954345312569
user3954345312569 :
ችግሩ እኮ እንዲ ስትል ተከፍሎት ነው የሚሉት 🙏🙏
2026-09-24 14:39:27
503
mekdes_love
Mekdes Love :
ሰላም ለትግሬይ ህዝብ
2026-09-24 16:55:29
311
mee17855
mee :
ውይ ድምፃቸው ራሱ ሲያሳዝን 🥺
2026-09-25 05:52:24
218
gutema_dunfa
Gutema Dunfa :
🥰🥰🥰🥰 Fetari Aleh
2026-10-14 11:52:28
0
abiti3358
son of 👑 :
አምላኬ ትግራይን አስባት🥺🥺🥺
2026-09-25 15:19:54
122
tamitwa
ታሚቷ :
ለጠገበው ለሴረኛው ለዘረኛው ሳይሆን ለምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ሲል ፈጣሪ በቃ ይበለን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ🥺
2026-09-05 19:08:42
124
user22506986078371
user22506986078371 :
አረ በፈጠራችሁ እነዚን ሰዎች ተዉአቸዉ 🥹 እንደዉ አያሳዝኑም……ዝም ሲሉ የደገፉ አይምሰሉአቹ justices for Tigray people 🥲🥲🥲
2026-09-24 14:24:55
79
etsegenet2056
Etsegenet :
የጠገበውና ልጁን ወደጦር ያልማገደ ነው ያስቸገረን ፡፡ ጌታ ሆይ እርዳን፡፡
2026-09-24 15:15:00
66
linalinutaaa
sebri :
ኸረ እኔ ሆዴ ተላወሰ እናቶችን ሳይ እሺ ምን እናድርግ ግራ ገባን እኮ
2026-09-25 14:42:19
53
abman_35
AB barkot :
ተሸንፎ ማሸነፍ ይቻላል እኮ ስለዚህ ዲያስፖራው ይህን ወጣት ልታግዙት ይገባል ለትግራይ ህዝብ ምታስቡ ከሆነና ምትጨነቁ ከሆነ።;?
2026-09-24 11:09:45
47
melat.melyden
Melat Melyden :
መች ይሆን የሚየበቃው
2026-09-25 05:25:16
29
heni76855
heni :
humanity is first let's hepls our people then politics is next , peace and love ..
2026-09-05 16:10:01
50
tullisha67
Akka feete💔 :
justice for tigray people🥲
2026-09-05 15:58:06
38
tsegaye16akalu
Tsegaye Akalu :
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንዳያጠቁህ ግን ተጠንቀቅ ህወሃት ነፍሰ በላ ነው
2026-09-24 17:09:34
16
firewmengistu
ፍሬው :
ለሰውም ለእግዜርም ግራ ሚገባ ነገር ነው የገጠመን እውነት
2026-09-05 16:48:07
19
dagidagi31
dagi🌳🌳 :
ህዝብ አንድ መሆን ለምን አቃተው
2026-09-25 20:14:19
8
user3097288416616
mylidaba :
ጦርነት አረ መረረን ውውይይይይይይይይ
2026-09-24 08:53:36
9
abreshtiti12231
@abresh titi Driver🇪🇹🌹🙏 :
የትግራይ ህዝብ በመከላከያ ስላም ማግኘት አለበት 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
2026-09-24 12:27:24
7
habiba.abrar
Habu :
ማረን አላህዋ ማርን 🥹🥹🥹
2026-09-25 18:37:22
7
chalafiori33
"It is Not Done"⚽👑 :
እኔን የኔ እናቶች ምነው ፈጣሪም ጨከነባቸው 😡😡
2026-09-25 09:32:33
15
amosss_ede
@amos🎧 :
2026-09-05 16:19:27
15
aahfatuma
አፍራስ :
የፌድራል መንግስት ዕርዳታ የማቅረብ አቅም አለው ነገር ግን ጥሪ የክልሉ መንግስት ቢጠይቅ ጥሩ ነው። ከአልጠየቀም መንግሰት በራሱ መንገድ ማቅረብ የሚችልበትን ሁኔታ ማመቻቸት መጠየቅ ይገባል። እንጠይቃለን
2026-09-05 17:22:20
19
robipapi7
R O B I | P A P I :
2026-09-26 12:27:20
5
natyblacknwhite
Naty Black N Whiet :
social media ከምናስበው በላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል በዚህ ድምፅ እንሁናቸው በተለይም በእንግሊዘኛ video ብንሰራ ለዓለም ይደርሳል
2026-09-26 13:39:48
3
tomas.sankara44
Tomas Sankara :
🥰🥰🥰🥰ፍትህ ለትግራይ ህዝብ
2026-09-05 18:18:57
4
To see more videos from user @mojisvoice, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About