@kale_heywet_church: "ሰው መንፈስ ነውን?" የብልጽግና ወንጌል ስሁት አስተምህሮቶች መካከል ስለ ሰው አንዱ "ሰው መንፈስ ነው!" የሚለውው ነው። ተጨማሪ የሚሹ እንደሆነ እነሆ https://youtu.be/zu2ZeWwsVzM?si=Qp8ht0YRUQwoqqCa የYoutube ማስፈንጠሪያ #christiantiktok #ethiopiankalehiwotchurch #protestant #EKHC #heyewettv #churchtiktok #protastantmezmure #jesus #viralvideo

Ethiopian Kale Heywet Church
Ethiopian Kale Heywet Church
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 16:17:41 GMT
6608
1011
24
97

Music

Download

Comments

diriba.temesgen5
ethio movie :
jimma ያሉ አንዳንድ ሚኒስትሪ አስተማሪዎች እንዲ ነዉ የሚያስተምሩት
2026-09-05 17:58:48
2
addistesfaye
Addis Tesfaye :
ይህንን የሀይላንድ ምሳሌ ግን ሲባል እንጂ በተጨባጭ በማስረጃ ሲናገሩ ሰምተን አናውቅም።
2026-09-05 18:45:58
1
dirshu11
Dirshu Abera :
እግዚአብሔር ይባርኮት🥰🥰🥰
2026-09-05 18:00:36
1
endaledebebe367
Endale Debebe :
ቃለ ሕይወት ሕግ አስከባሪ ቤተ ክርስቲያን ይመችችሁ! 🙏✝️በቃሉ ኑሩ፣ በእምነት ጽኑ፣ በፍቅር አገልግሉ! ❤️
2026-09-05 18:50:07
0
user5785558519805
berhan aseffa :
ሰላም ለመሆኑ ዶ/ር የሰው መንፈስ በሃጢአት በእውነት ይረክሳል? የመንፈስ መቀደስ ከምን ይሆን?
2026-09-05 18:54:51
0
mikiyas668
mikiyas@miku :
እናተ አባቶች በጣም ዘግይታችሁም ቢሆን ሀስተኞችን ለመቃውም እና ለመገስጽ ነገር ግን አሁንም ቢሆን አልረፈደም። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሀ 🙏
2026-09-05 18:33:06
1
kalebeva
ካሌብ :
ይብዛላችሁ ፀጋ😍
2026-09-05 16:21:30
2
misganatadege
Misgana Tadege (Glory) :
በቃ እንደዚህ ዓይነት ትምህርቶች ይቀጥሉ
2026-09-05 17:50:20
1
user5785558519805
berhan aseffa :
በመንፈሳዊው አለም ስንት አባቶች አሉ? የምናወራው ከሰው ስለመወለድ አይደለም እኮ የኒቆዲሞስ ጥያቄና የተመለሰለትን መልስ አንብበውና እንገናኝ!
2026-09-05 18:51:33
0
user5785558519805
berhan aseffa :
ሰላም መልካም!መጽሐፍ "ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ፤ ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው።" (ዮሃ3:6)ን ከዳግም መወለድ ጋር ስናያይዘው አማኝ ሰውን እንዴት ትገልጠዋለህ? አንተ የምታወራው ስለየትኛው ሰው ነው እስኪ ግለጥልን? ተመልሼ አገኝሃለሁ!
2026-09-05 18:33:57
0
user777che
@che777 :
🥰🥰🥰
2026-09-05 19:38:28
0
user8074187533423
Elias Abebe :
🥰🥰🥰
2026-09-05 19:28:52
0
christpriesttv7534517
Christ priest official :
🙏🙏🙏
2026-09-05 19:14:35
0
i.am.very.happy.to
ወይ ዓለም 🌍 :
🥰🥰🥰
2026-09-05 18:47:47
0
talmos.italemi
አፈቅርሻለሁ :
🥰🥰🥰
2026-09-05 18:41:35
0
yatu7685
Jack✝️🛐 :
🥰🥰🥰
2026-09-05 19:41:16
0
birnu.yohanisbest
birnu yohanisbest :
🙏🙏🙏
2026-09-05 18:27:23
0
isac36399
Isac :
🙏🙏🙏
2026-09-05 18:11:45
0
dagnachew.bekel
Dagnachew Bekele :
🥰🥰🥰
2026-09-05 17:28:19
0
upg1040
Benyah✡️ :
🥰🥰
2026-09-05 17:10:13
0
leta_tsagu
letatsagu :
🥰🥰🥰
2026-09-05 20:03:07
0
To see more videos from user @kale_heywet_church, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About