@vipimvivipapi:

vivilovestospam
vivilovestospam
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 05 September 2026 17:20:59 GMT
321
66
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @vipimvivipapi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ጳጒሜን  ጳጉሜን ማለት
#ጳጒሜን ጳጉሜን ማለት "ጭማሪ" ማለት ሲሆን በዓመቱ መጨረሻ የምትገኝ አምስት (በዘመነ ሉቃስ ደግሞ ስድስት) ቀናት ያሏት ወር ናት። ኢትዮጵያ "የአስራ ሦስት ወራት ጸጋ" ተብላ የምትታወቀውም በዚህ ምክንያት ነው። በቤተክርስቲያናችን ካሉ ሁለት የፈቃድ አጽዋማት አንዱ በጳጉሜን የሚጾመው ጾመ ዮዲት ነው። ታሪኩ እንደሚነግረን፣ የፋርስ ንጉሥ ናቡከደነጾር አገልጋዩን ሆሎፎርኒስን ብዙ ሀገራትን አስገብሮ እንዲመጣ ላከው። እርሱም ከአይሁድ ምድር ደረሰ፤ ህዝቡም በመከራ ላይ ወደቀ። ባሏ የሞተባት ንጽሕት ሴት ዮዲት ግን በጾምና በጸሎት ፈጣሪዋን ለመነች፤ በሦስተኛው ቀንም መልስ አገኘች። በዚህ ኃይል ታግዛ ጠላትን ድል በማድረግ ህዝቧን አዳነች። ይህቺ ታሪክ ምዕመናን ዛሬም ድረስ በጾምና በጸሎት ውስጣዊ ጠላታችንን (ሥጋዊ ፈቃድን) ማሸነፍ እንደሚቻል የምታስተምር ምሳሌ ናት። በተጨማሪም ዕለተ ምጽአት የሚታሰብባት ነች። ጳጉሜን ከጨለማው ክረምት ወደ ብርሃኑ ዘመን መሸጋገሪያ እንደሆነች ሁሉ፣ ምጽአትም ከጊዜያዊው ወደ ዘላለማዊ፣ ከምድራዊው ወደ ሰማያዊው ህይወት የምንሸጋገርበት ጊዜ መሆኑን የምናስብበት ወቅት ናት። #creatorsearchinsights #habeshatiktok #capcut #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About