@debebe297: . . . . . . . . . . .. . #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral #duet

.
.
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 17:38:15 GMT
246845
32430
2194
20282

Music

Download

Comments

songets.gg66
🕵️‍♂️👨‍🏫👨‍🔧🤘🦅🦅🦅🦅 :
may God give her mercy
2026-09-08 19:56:03
0
mercy59605
mercy12 :
fetari ymarat
2026-09-08 19:54:36
0
just.feta21
just feta :
fetari ymarlh
2026-09-08 19:51:02
0
gurms91
Meseret Gurms የአባቷ💙♒ :
fetari ymarat
2026-09-08 19:29:49
0
user4093010922477
@tizita :
fetare ymarelhe
2026-09-08 13:15:22
0
user32654977313777
esa :
ድንግል ማርያም ልጅ አትነጥቅም ይህን ባልክበት እንድትምርልህ ለምናት ተማልዳ ታማልድሃለች።ልጅህን ትማርልህ ወንድሜ
2026-09-07 16:33:32
195
natian499
Natnael 12 :
fetari yemarat
2026-09-08 19:57:47
0
joe8taipei
Joe@taipei :
አይዞህ ኪዳነምህረት ታዓምሯን ታሳይህ።
2026-09-07 15:05:22
105
by588565
By :
እግዚአብሔር ይማርልህ
2026-09-06 06:53:14
87
maki121213
mekdi–ab :
🥰🙏🙏🙏enate kidanemiheret mariyat echen mnem yematawk hitan tarik keyariwaenate bemihret egesh mariyat🙏🙏🙏
2026-09-06 21:05:53
29
user40426726530692
user40426726530692 :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት
2026-09-07 00:06:35
8
marmar215995
Maritu :
ልመናችን ንግግራችን ፀሎታችን ምኞታችን ሁሉም ነገራችን በማስንዋል /እያስተዋልን ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል!! እመቤቴ ምን ልትል እንደፈለክ የልብህን መሻት ሳትነግራት ታውቃለችና ከልጇ ከአምላኳ ምህረት ታሰጥህ ፈጣሪ ይማርልህ🥺🥺🥺🥺
2026-09-06 14:37:23
27
user7942360626323
user7942360626323 TMA :
አይዞህ ድንግል ማርያም ታሪክ ትቀይራለች ምህረትን ትስጣት በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጥ።
2026-09-08 04:24:54
9
sebleseifu437
Seble Seifu :
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስልህ🙏🙏 እመቤታችን ልጅ ላጡ ከልጇ አማልዳ ታሰጣለች እንጂ አትነጥቅም ወንድሜ እንደዚህ አይባልም ከይቅርታ ጋር በሀዘን ስሜት ሆነህ ቢሆን
2026-09-06 04:00:02
11
userhiwi1322
userHiwi1322 :
እመቤቴ ልጅክን አትነጥክም የፈጠራት አምላክ ይማርልክ 🙏
2026-09-05 20:01:27
13
slient.alpha
the king :
ድንግል ማርያም ልጅ አትነጥቅም ይህን ባልክበት እንድትምርልህ ለምናት ተማልዳ ታማልድሃለች።ልጅህን ትማርልህ ወንድሜ
2026-09-08 11:07:46
1
birtukangetyeyejamawe0
ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት :
እግዚአብሔር ይማርልህ የኔ አባት
2026-09-07 06:23:50
4
user4475065092915
ይሁን :
እሷ ትሰጣለች እንጅ አትነጥቅም ከሆነም ሁሉም የራሱ ነው እና ፈጣሪ በገንዘቡ አይወቀስም ለሁሉም ፈጣሪን ይማርልን
2026-09-06 18:28:51
5
user6902422828603
kid ye barkot :
እመብርሀን ትማራት
2026-09-05 20:23:32
1
lamri118
lamrina🦋 :
egzbher yemarat🥺
2026-09-05 19:04:48
1
kenbon.bekele2
kenbon :
በርታ
2026-09-08 03:57:29
2
user4531788004365
user4531788004365 :
ፈጣሪ ይማርልህ
2026-09-06 08:06:02
2
shimelisteshome6
shimelisteshome97 :
አይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ትማራት
2026-09-06 08:02:35
1
nofree51
Extra information, innovation :
እግዚአብሔር ይማራት
2026-09-06 05:29:59
2
ase45537
Ase :
ወንድም ትክክል አይደለህም እመቤቴ ልጄን ነጠቀችኝ አይባልም አንተ ምን ልትል ፈልገህ ነው አስረዳኝ ልጅህን ፈጣሪ ይርዳልህ🥰
2026-09-07 15:51:17
5
To see more videos from user @debebe297, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About