Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tsigetariku3:
እድሜ ለእናቴ💐💐💐💐
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 17:46:47 GMT
123649
5235
660
191
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Ashu :
never mercha
2026-09-29 15:04:26
0
ጨቅላዉ :
እኔ ጎጃም ነኝ ግን እንደዚህ አይባልም እህቴ ሁሉም የፈጣሪ ፍጡር ነዉ ፈጣሪ ሲፈጥረን ጎጃም ወሎ ሽዋ ጎንደር ጅማ ወለጋ ነቀምት አዳማ ...... አዋሳ አርባምንጭ ... መቀሌ አዲግራት ማይጨዉ ... ወዘተ ብሎ አልፈጠረንም አንድ አዳምና ሔዋንን ፈጠረ ከዛም በሒደት እኛ ደረስን አለም ላገዛዝ እንዲመቸዉ የተሰጠ የቦታ ስም እንጅ ዛሬ የሚባላን እኮ መነሻችንን ሳናዉቅ መዳረሻችንን ፖለቲከኞች አጋድለዉ አለያይተዉ ስለሰጡን እንጅ ጎጃም ተወልጄ አደኩ አሜሪካ እየኖርኩ ነዉ ኢትዮጵያዊ ሆነን በዘር እንባላለን እዚህ አሜሪካ ግን ሁሉም ተከብሮ በሰዉነቱ እንኖራለን ዛሬማ ጭራሽ ከአገር መዉረዳችን ሳያንስ ጎጥ ቀበሌ ዉስጥ ተወሸቅን
2026-09-06 18:58:32
12
Tadele Mammo at a university :
ትክክል ነሽ፡፡ ከጎጃም ተወልደን እኔና ሦስት ጓደኞቼ ከጎጃም ሴቶች ውጭ ሚስቶች አግብተን ነበረ።ነገር ግን ትዳሩ ዘላቂ መሆን አልቻለም።አሁን ሁላችንም ከጎጃም ሴቶች ጋር ትዳር መሥርተን ልጆች ወልደን በፍቅር እየኖርን ነው።አንዳንድ ጅሎች እንዲህ አይባልም ይሉሻል፤አዳምና ዮሃን እያሉ ከማይመሳሰለን ጋር ጋብቻ እንድንፈፅም ያጃጅሉናል።ትዳር በባህል፣ በሃይማኖትና በአስተዳደግ ከሚመሳሰልሽ ጋር ሲሆን ነው የሚሳካው።እኛ በተግባር ያየነው ብንናገር ይሻላል፤ ሰው ጋብቻው ከብጤው (በትውልድ ሃገር ተመሳሳይ) ከሆነ ጋር ሲሆን ደስ ይላል።
2026-09-07 02:29:35
3
Dereje Dereje :
እውነት ነው ሌላ ወንድ አለዴ ግን
2026-09-06 06:19:23
4
ⒶⓁⓂⒺ❤ :
እኔም ጎጃሜ ነኝ ግን አይባልም
2026-09-06 12:01:49
5
Nigussu dadi :
የተመጣጠነ ምግብ እጥረት
2026-09-06 12:59:42
3
tariku @tictok.com :
ፋራ ዘረኛ
2026-09-06 01:09:31
5
Abebe tilili :
2026-09-06 07:33:35
2
biruk kefale :
gojjam .....ok
2026-09-06 16:47:56
1
I sew :
አይባልም ሁሉም አዳም ዘር ነው
2026-09-06 07:45:44
1
chekol taddes :
እኔ ማይገበኝ አማራ ክልል ሁኖ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ ምንድን ነው ሁላችን አንድ ነን
2026-09-10 12:06:01
2
mekdes :
እኮ ቁመን እንቅር እጂ አናገባም😂😂😂
2026-09-07 03:16:05
2
ኬሳራሳራ :
chek syaderigish ekonew!
2026-09-06 18:14:08
0
lamsegen :
2026-09-06 06:20:23
2
😎as soon as possible 😎 :
k😁
2026-09-06 08:25:39
1
ቀብራራው ጎጀ 💪💪💪 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ጎጃም የፍቅር ሃገር💪💪💪💪💪💪
2026-09-06 06:59:26
2
damalash :
ወሎ:ጎደር:ሽዋም ከጎጃም ደሙና ሁለነገሩ አድ ነው ጨምሪአቸው
2026-09-06 06:55:24
3
አዩ ጎንደሬው :
የሆነ ነገር ልል ፈልጌ ተውኩት
2026-09-07 14:48:32
0
guchu :
ይቅርታአርጉልኝ፡እንደዚህአይነት።ሀአባባል፡አይጠቅመነም
2026-09-06 19:06:16
2
Yalemken Endalew :
የበላይ ዘለቀ ዘር ትክክል ነው 🥰🥰🥰
2026-09-06 13:19:22
2
alex :
ሀይ
2026-09-06 03:54:39
0
👃Yetu👃 :
ተባኪ ቆንጆ
2026-09-07 09:37:00
1
@ Ask ጫን :
እኔም ከጎጃም ሴት ውጪ ቆሜ ልቅር ግን እንዴት ላግኝሽ
2026-09-06 03:47:28
1
አሌክስ ያክስቱ ልጅ :
ቆይ ትክክል እደሆንሽ ተሰምቶሽ ነው የፖሰትሽው ግን አይባል ሁሉም የፈጣሪ አምሳያ ነው እሺ
2026-09-06 15:26:48
1
sami samisho :
ትትክል እውነት ሲነገር ደስ ይላል ይመችሽ
2026-09-30 13:34:08
0
To see more videos from user @tsigetariku3, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Road Rager Nearly Stabs Man To Death #cops #police #trending #viral #fyp
#3mois #2027 #nouvelleannee2027
want free items and gems? let's redeem coupon code for Play Together VNG ✨️💕 @playtogethervng.official #PTGCreator #playtogether #playtogethervng #cozygame
Hurtful Things Men Endure in Relationships but Often Don’t Talk About. #fyppppppppppppppppppppppp
@Rafael Quadros #rafaelquadroscy
ბოლომდეე #hehe #foryou #memes #comedishow
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy