@kb_news1: ሰበር የቁንጅና ውድደር አሸናፊዋ ታወቀች #kbnews #ethiopian_news #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹 #የቁንጅናውድድር #ሚስሩት

KB News
KB News
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 18:17:03 GMT
332634
42015
321
878

Music

Download

Comments

abdul61425
ABDUL🤲 :
የኛው በአታሸንፍም ለኛ አሸናፊ ነች👍
2026-09-05 18:48:41
1242
yensew33
yensew :
የእኛ ተብየዋ ባለማለፏ ደስ ብሎኛል
2026-09-05 18:30:57
403
12nahom15
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 :
አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እንዲሁም በምድር ይሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ብሩክ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንንም ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-05 18:26:29
438
user8210466523400
@Anu :
እስይ ኤርትራ
2026-09-05 18:45:42
185
bela12.0
bela12.0 :
አሸነፈችም አላሸነፈችም ሁሌም ጀግናዎች ነን ሁሌም በአለም ደረጃ ከፍ እንዳልን ነው.....
2026-09-06 07:52:04
16
chumbe.chu
Chumbe Chu :
በቃ ኢየሱስ ያድናል!!
2026-09-05 18:22:04
112
meron.tekalegn
hadhasingitan :
ማን እሸነፈ ማን ለኛ ግን እሩት ናት አሸናፊ 🤗😘🙌
2026-09-05 18:58:02
117
ngsti507
Ngsti :
የኛ አሸናፊ ሩት ናት🥰🥰
2026-09-06 04:21:53
23
yosan2119
@𝕪𝕠𝕤𝕒𝕟_𝔾🌐 :
ማርያምን የኔ ምስት ብቻ ናት ቆንጆ አትጩሁብኝ
2026-09-05 22:43:10
19
patty_evana
_pretty :
ኢትዮጵያ ግፍ ገና 😅😅😅
2026-09-05 18:32:42
14
user1vrvx8gd1y
ግባና.አውጣው⚡የጉመሩ🙏👍 :
👌
2026-09-05 18:27:09
54
samipapa343
𝓼𝓪𝓶𝓲 𝓹𝓪𝓹𝓪 :
እኛስ
2026-09-05 18:19:44
32
genigualte
Geni Gual Temben :
እስይ ኤርትራ
2026-09-06 04:03:53
9
user6387371678467
mahi konjo :
እልልልልልልል
2026-09-05 18:34:14
24
ehgfcgg990
hh :
yasaznal 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-06 05:31:06
0
herisalaale
heriasu :
Ethiopia 🇪🇹 yeneka yelewm berehka😁👌
2026-09-05 18:52:41
10
tsegaye.admasu20
tsegaye admasu :
አሩሲ ላይ በየቀኑ የሰው ልጅ እየታረደና እየተገደለ ያን ማድረግ ምን ማለት ነው ?
2026-09-05 20:45:36
5
soldem18
ሶል ጥቅሺ ራያ :
ወሎየ ነች😁
2026-09-05 18:20:25
8
delesa40
𝓓𝓮𝓵𝓮𝓼𝓪 🌳 :
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ አላውቅሽም ግን በቃ ሰላም ስላወረድሽልን እግዜር ይስጥሽ። ገላገልሽን👍
2026-09-05 18:57:42
6
metsihet.dawit
አረ በልክ :
ተመስጌን አሁን ሰላማችንን እናገኛለን
2026-09-06 13:22:32
1
To see more videos from user @kb_news1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About