@20t830: #CapCut

حياة 💙20t
حياة 💙20t
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 05 September 2026 20:23:54 GMT
21483
663
94
48

Music

Download

Comments

user962006253
ኢልምን ከሰለፎች ተማር✅Ⓜየቦረናዋ✍️ :
ታድለሽ እናት አለሽ 🥰 እኔስ አልታደልኩም በስደት እያለሁ ነዉ እናቴን ያጣኋት አይ ዱኒያ😢😢😢
2026-09-06 12:31:58
8
a065575
(ባይተዋሯ)( A)የሸጋA&A&F sis :
እኔሥአልታደልኩምአይሞትክፋቱ😭😭😭😭
2026-09-06 11:56:44
4
sawed150
Typing... :
በየት አባቴ አውርቸ ልጥገባት አንዲ ታናሽ ወንዲም አለኝ ደደቭ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው 😭አንደየ ካርዲ አለቀ 1የ ባትሪ ዘጋ 😭እህህህ 😂
2026-09-06 17:26:13
6
8maya018
💫✨🕊🧕Nunu &mayaالحبشية✨🔐💝 :
ማንን ለማስቀናት ነዉ🥺🥺🥺 ማሻ አላህ አላህ እረጂም ሀያት ይስጥልን❣️❣️❣️💞💞😘😘😘
2026-09-05 21:19:47
5
shamisya10th12
🇪🇹ሀለባዊት🍎🍓🍊💚 :
ለእኛም እየሰበችሁ እናት ለሌላን😢😢😢😢
2026-09-07 03:18:25
1
user4783041446194
አችእስካለሺ..👸👩‍👧‍👧🤗ያምራል📸 :
🤗🥰❤️ወላሂ ደስታዉ ይለያል ስልሺ መዳም እራሲ የተናገረችኝ ሁሉ ይጠፋና እድህ ያቀባርረኛል💃🙈
2026-09-06 17:34:14
2
zeyineb.endris
𝑧𝑖𝑧𝑖🧕 :
እህቶቸ አላህ ሠብሩን ይስጣችሁ እናቶቻችሁንም የጀነት ይበልላችሁ 🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲
2026-09-06 17:26:26
1
one.dey386
𖣘⃠ℍ𝓪𝓫𝓲𝓫𝓪 𖣘⃠𝕆𝓶𝓮𝓻❦︎🦋 :
እናቴጋ ሳወራ ያለው ስሜት ይለያል ኑሪልኝ ያ ኡሚ🌸🌸🌸🌸
2026-09-06 18:16:20
4
heiatsaid
ያዋደ ፊት በሌ ንግስት ነኝ 🇸🇦❤💞 :
የኔወስ ተመሚ ነት ምን ነበር ኢመሜን ነግረት ቢወጠሊኝ ከዉሉም አለሃምዱሊለህ
2026-09-06 14:34:40
0
allhamdullilah982
🌹الحمد الله :
አለሜ 🌏እናቴ አላህ ይጠብቅልን❤
2026-09-05 21:12:15
1
www.tiktok.comsofiya14
susu binti baba 🇪🇹❤️🇸🇦 :
አሁን አውርቼ ዘጋው የኔ ውድ እናት 🥰
2026-09-06 15:25:22
2
h2323722
ነገ ሌላ ቀን ነው እንሸአላህ🌹🌹🌹 :
ወላሂ ያለው ደስታ እኔማ የጎደለኝ ሁሉ ያለ አይመስለኝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን ለመገናኘት ያብቃን ስለብር አናወራ ምን ሠርቼ ብላት መቼ ትመጫለሽ በቀር ምኑም ብነግራት አይደቃት ነይ ብቻ
2026-09-06 14:04:18
1
my45766
የሀርቡዋ ነኝ የሷለህ እህት@🇸🇦🇹🇷🇪🇹 :
ወላሂ እኔም እዲህ ነዉ የሚያረገኝ እናቴጋ ሳወራ
2026-09-06 13:21:20
3
fozaa41
foዚነኝ💕 ያአላሕባሪያ :
ማልጠግባት ነገርስ የኔውድእናት ያረብ የናቴነገር አደራሕን💕💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 11:48:58
2
user2581323218446
Hanicho Mola :
እያወራኋት ብዉል አይሠለቸኝም ጓደኛየም እህቴም እናቴም🥰🥰🥰
2026-09-06 17:19:22
2
yareb43233
يالله በዝነtህ☝️🤲 :
እኔማ ገና ሀሉ ሲሉኝ አለምን በሙሉ በጄ ያስገባሁ ነው ሚመስለኝ🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-06 13:24:36
2
simreesikegmail.com0
Taybeshe :
ለለን መሸአለሀ እንዴይ የለ ነገር አትልቀቁው እሂን ቭድዮ አይቶ ቡዙ ምየለቅስ ይኖረል ከስቀየምኩሽ እቅርተ
2026-09-06 21:38:11
1
mekia915
mekia :
ማሻአላህእረጂምእረሜይስጥልንውዴ🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 03:54:07
1
user78195585552250
ዜድ ከውቢቷ ተንታ አጅባር :
እኔም እንድህ ነው የሚያርገኝ ወላሂ እናቴ የኔ ሁለነገር
2026-09-06 08:22:06
2
sida123459876
sadi :
tidilachuh 😭
2026-09-07 03:27:48
0
To see more videos from user @20t830, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About