@prosperity_party_pp: _*ዛሬ ሀገራችን ከዘመናት የእዳ እና የዕድገት ማነቆ ተላቃ በልጆቿ ላብ እውነተኛ የብልጽግና ታሪክ እየፃፈች ነው።*_ 🎯አድካሚውን የዕዳ ጫና አራግፈን፣ ከብሔራዊ ባንክ መበደር አቁመን በገዛ አቅማችን መቆም መቻላችን ብቻውን ለሀገራችን ትልቅ ድል ነው! ከዚህ የፋይናንስ ነፃነት መረጋገጥ ጋር ተያይዞ፣ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ሌት ተቀን እየሰራን የውጭ ምንዛሬ ግኝታችንን አሳድገናል። በመሬት ላይ ደግሞ በግብርናው ዘርፍ በመስኖ ያረጋገጥነው ምርታማነት፣ አዳዲስ ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች ማምረት መጀመራቸው፣ እንዲሁም በሀገራችን ልዩ ልዩ ማዕዘናት የተገነቡት የቱሪዝም መስህቦች የለውጣችን ህያው ምስክሮች ናቸው። *_ፈተናዎችን ተቋቁማ ወደ ላቀ ከፍታ ለምትመጥቀው ሀገራችን፣ እመርታችን የተግባር ስኬታችን ማሳያ ነው!_* #የእመርታቀን #ጳጉሜን1
Prosperity Party
Region: ET
Saturday 05 September 2026 21:08:19 GMT
Music
Download
Comments
Yoni Prosperity Party 🦁💪 :
ኢትዮጵያ 🇪🇹 ትበለፅጋለች !!!
2026-09-05 21:38:58
1
kidist 2727 :
awent naw yene jagna
2026-09-06 05:36:27
1
Q1.ABDU :
2026-09-05 21:11:36
2
Abdirizak Mustafa :
thanks brother of main.
2026-09-08 21:42:03
0
SeeU :
iwnat nw,
2026-09-05 21:23:37
1
Galo :
This is Voice of King Abichu✊✊✊
2026-09-07 17:53:26
0
Adane Tesfaye (Abiti) :
አሜን
2026-09-20 21:41:05
0
REGGAE :
ተመስገን
2026-09-08 09:09:33
0
Yoni Prosperity Party 🦁💪 :
ኢትዮጵያ 🇪🇹 ትበለፅጋለች !!!
2026-09-06 08:19:19
1
Yoni Prosperity Party 🦁💪 :
2026-09-05 21:38:33
2
Wasihun @Besoluwa :
🙏🙏🙏
2026-09-06 09:25:24
1
ብላቴናው-አብርሃም (Ab-Muler777♒) :
🤝🤝🤝
2026-09-09 20:03:09
0
asterzergaw :
❤️❤️❤️
2026-09-06 11:39:39
1
Galo :
🥰🥰🥰
2026-09-07 17:52:33
0
ዔብላ ²⁵ ♉️ :
👌👌👌
2026-09-06 07:39:11
1
To see more videos from user @prosperity_party_pp, please go to the Tikwm
homepage.