@tsion23on: ለምንስ መመለስ ከበዳችሁ? መልሳቹን በ commente #ethiopianorthodox #ሰተማ

ፅዮን🌸
ፅዮን🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 September 2026 21:59:51 GMT
155912
23611
1321
1363

Music

Download

Comments

bisratyetewhido
bisre :
ሰንበት ተማሪዎችን እና አስተዳደሮችን ላለማየት 😭😭😭😭
2026-09-15 16:17:02
1077
elohe_6
🦅Mariya_mawit💫 :
ብቸኝነት እንዲሰማኝ ስለሚያረገኝ
2026-09-13 18:54:39
408
anchiimiye
EMIYE NG :
በህወቴ ምቆጨኝ ነገር ብኖር ሰንበት ትምርት ቤት ያቆምኩበት ቀን ነዉ
2026-09-14 18:20:30
834
user41382636888038
benjam pop :
lgeba new 🥰
2026-10-31 16:33:15
0
armaykhaile
armayk ⓰ :
ከትግራይ ነኝ እና ባጋጠመ ሃገራዊ ጦርነት ሁላችን ተበታትነናል በጣም ሚደብረው
2026-09-16 06:29:49
264
lozayemaryamfre
ሎዛ(ሚጣ)444 ♍️ :
ወጥቼ መቅረቴን እንጂ ምክኒያቴን አላስታዉስም 🥹የነበረዉ ሰላም ግን ❤️‍🔥
2026-09-15 19:00:19
32
betiseyum21
beti seyum :
ከ6 አመት በላይ በቆየሁበት ቤት እንግድነት እና ብቸኝነት ስለሚሰማኝ
2026-09-15 13:00:53
55
kaleab3063
Kaleab :
በጣም ስመላሠለስ ተዳፈርኩት ህጉንና ስርዓቱን ማወቅ እንጂ መተግበሩ ላይ ሰነፈኩ[Vergüenza] በመለማመድና በመመላለስ የእግዚአብሔርን ክብር ብዙዎቻችን ዝቅ አድርገነዋል። ቤቱ መመላለሳችን በፍርሀት እና እንግዳ ሰው ቤት እንደሄድን በመጠንቀቅ ይሁን 🙇‍♂️
2026-09-13 14:28:09
38
haftomhayle8
ĥãfì mâñ የ19 ልጅ🙏 :
ኣልወጣንም እናገለግላለን እስከ ፍጻሜ ድረስ🙏
2026-09-15 12:40:42
12
user5160730718273
user5160730718273 :
ስለሚመሽብን ወላጆቻችን ስለሚጨነቁ ይከለክሉናል
2026-09-15 17:53:50
17
rgbye21
R0$€🌹 :
ሰውን ከመጥላት እና ሌላ ኩነኔ ውስጥ ከመግባት ለመዳን
2026-09-15 17:44:45
19
hizku_utd
Hizkuuu :
ከዛ ስለወጣው ነዉ Life የከበደኝ plzz ፀልዩልኝ🥺
2026-09-16 04:50:48
17
samrita9325
ሳምራዊቷ :
ማሰብ አልፈልግም ምናልባት ባልወጣ ኖሮ ይኼሁላ መከራ ያልፍልኝ ነበር
2026-09-15 07:13:45
13
dawittt4
Dave :
ሳላስበው እራሴን እርቄ አገኘሁት
2026-09-15 07:34:35
13
swordofgod151
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው :
ቆይቷል ከዛሬ 15 አመት በፊት ነው እና የሰንበት ት/ቤቱ ዋና ከዘማሪዎች ጋር Couple mood ውስጥ ሲገቡ እና ሌሎችም እንደዛው። ከዚያ ማዳላት ምናምን ነበረው በእሱ ከፍኝ። ከዚያ አንድ ቀን ለሆነ ፕሮግራም አየተዘጋጀን ከየት መጣ ሳልለው በተማሪዎች ፊት በጥፊ አጋለኝ። ጥፊው በጣም ነበር የሚያመው እና የተከፈተ ጉባኤ በፀሎት ሳይዘጋ ረግጬ ወጣሁ ከዚያ በኋላ ሰንበት ት/ቤት ረግጬ አላውቅም። ከዚያ በጣም አስቤበት ደብዳቤ ፃፍኩ ከዚያ የሰንበት ት/ቤቱ ዘማሪ በሙሉ እቤት ድረስ ይቅርታ ብለውኝ ይዘውኝ ሊሄዱ መጡ እኔ ግን እንቢ አልኩ!! ያኔ ነው በህይዎቴ ትልቁ ጥፍት ያጠፍሁት። ውዳሴ ማርያምም ጉበዝ ስለነበርኩ በአንዴ ማክሰኞ ቤት ገብቼ ነበር። ነገር ግን እዛ እያለሁ የተማርኩት ያየሁትን እግዚአብሔርን በመያዜ ነው ዛሬ ያለሁት እንጂ በህይዎት አልኖርም ነበር። ነገር ግን እግሬ ቢወጣም ልቤ ግን ዛሬም እዛው ነው። ተመስገን ነው ኸ15 አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለቅዱስ ቁርባን አበቃኝ። አሁንም ከዳር ቁሜ ሲዘምሩ ሳይ የሚሰማኝ ነገር ይለያል። ደግሞ እዛ እያለሁ የዲያቆን ልብስ ለብሼ ሙዳየ ምፅዋት አዙሪያለሁ😍. ዛሬ በሀጢያቴ ምክንያት ለዛ ባልበቃም ግን ጥሩ ምዕመን ለመሆን እየሞከርኩ ነው። ከሰንበት ት/ቤት አትውጡ እሺ ምንም ቢሆን።
2026-09-18 16:47:31
7
abyemesfn
abiy :
አሁንም ዘለአለምም አገለግላለው
2026-09-13 15:23:15
15
tesfa_sad
🚷Tesfa🚷one-day🚷rip🚷 :
ልፅፍ ብዬ ምክንያቴ ሁሉ ከንቱ ነው
2026-09-15 18:02:05
9
user4845324612530
የዘርዐያዕቆብ እመቤት :
መውጣት አልወጣውም ግን ቀንሻለው
2026-09-14 06:08:16
7
kebron.gg
Kebron Gg :
ፍቅር ስለሌለን 🥺
2026-09-15 13:26:15
8
teshager5965
ተሻገር ተክሉ :
ሰንበት ተማሪነኝ ግን የምንሔደው ለጽድቅ የምንሸከመው ሐጢአት ነው
2026-09-15 01:59:26
252
user48721053924081
kiya tesfaye :
ኮሚቴዎች እያሉ እንዴት😠😠
2026-09-15 14:24:12
158
ashe_ta
🤴 𝕥.𝕦.𝕡.𝕒.𝕔 🇧🇳 :
😥 አኔ የማይሆኑ ልጆችን አዛ ቦታ ስላየው ግን ድጋሚ መመለስ እፈልጋለሁ ግን አልችልም 😥
2026-09-15 18:55:36
45
elyakem16
ኤልያቄም :
ጭቅጭቅ ሰልችቶን ለኩነኔ መሔድ በቅቶኝ ግን ሁሌም በልቤ ይኖራል
2026-09-14 13:04:47
12
mengedengaw1221
girum :
እኔን ከመምከር በውጪ ስለሚያሙኝ
2026-09-15 15:14:07
146
.bami54
hiywet 🏴‍☠️ :
ብዙ ነገር አለ ግን መመለስ እፈልጋለሁ🥺
2026-09-15 04:41:38
11
To see more videos from user @tsion23on, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About