@m9947626: እግዚአብሔር የዘጋው በር ለከሰረ አይደለም፤ ከተሻለ ነገር የሚጠብቅ ጥበቃ ነው።🫶" ​"አንዳንዴ ነገሮች እንደፈለግነው ባይሳኩም፤ ከኋላ የተሻለ ነገር እንዳለ ማመን አለብን። እምነት ካለን፤ ከዘጋው በር ይልቅ፤ የሚከፈተው በር እጅግ የላቀ ነው።" ​"ሕይወት መንገድ ነው፣ እግዚአብሔር መሪ ነው።" ​ተስፋን አንቁርጠው፣ ብርሃኑ ይመጣል።" ​#እግዚአብሔር #ተስፋ #እምነት #AmharicQuotes #EthiopianChristian

ፍቅር ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም
ፍቅር ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 05 September 2026 22:45:38 GMT
173
29
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @m9947626, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About