@darkpsycho_book: ቅን የሆነችልህ ሴት እንዴት ቅንቅን እንደምትሆንብህ ልንገረህ አዲሱ #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ

dark
dark
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 04:06:35 GMT
151356
28810
475
3826

Music

Download

Comments

user3280210258141
imako :
አድርጌ አሳይቼዋለዉ
2026-09-06 06:08:19
182
herutget
Rut getachew mamo :
ዝምታ ይሻላል ሰይጣን ይቀናብናል ስንቀየር😁😁
2026-09-06 07:08:17
99
tigist.ye16
Tigist ye16 :
ስሜን አልጠራህውም እንጂ እኔን ነው ደርሶብኛል እውነትህን ነው 🥰
2026-09-06 05:49:27
86
tsi906
✨TSION🇻🇳 :
ትክክል 😂😂😂😂
2026-09-06 06:00:44
29
habiba58623
Sagalee Waaqayyoo/Mimi :
እውነት ነው።እኔ ነኝ። ቤተሰቦቼ እስኪርቁኝ በባለቤቴ ሰበብ።ብቻዬን ስራ እየሰራሁ ባሌን አስተምሬው እያስተማርኩት ልጆች እያሳደኩ ልክ ትልቅ ቦታ እና የትልቅ ደሞዝ ባለቤት ሲሁን እኔንም ልጆቼንም ረሳን። አሁን ግን አጠገቤ ቢደፋ ቀና አላደርገውም።
2026-09-06 09:09:36
23
kenakoo94
Ayisha 🦋🦋🦋🇪🇹 :
አሳልፉኚ ልቀፈው🥰🤭
2026-09-06 07:11:15
12
zed64242
Zed :
exactly
2026-09-06 16:08:18
0
nex2997
Nex :
tebareke
2026-09-06 15:22:10
0
lucybalcha
💕“Lucy”💕 :
The book 🤔ket magignet yichalal
2026-09-06 06:12:18
0
liduhabeshawit3
Lidu :
በቅርቡ እንዳልካት ሴት እሆናለው ጊዜ እና ቦታ እየጠበኩ ነው😏😏😏
2026-09-06 11:03:57
18
abdi92886
(ABDI)أبوطلحة :
የኔዋ ናት
2026-09-06 04:15:58
14
bitsiyet
Bitsiyet :
so True 🥰
2026-09-06 13:26:49
0
yordanoszerihu
yordi nail 💅💅♐️♐️♐️ :
yehulum set ewenet 😂😂
2026-09-06 16:45:05
0
aberash.demse
aberash demse :
yes yes yes 👍
2026-09-06 12:57:24
0
naaol361
Naol ነኝ :
በ ትክክል
2026-09-06 04:09:25
8
eduti17
እውነት True :
ብትጠነቀቅ 😳 ይሻልሃል የዋህ መሆን የመረጥኩት እኔው እራሴው ነኝ😳 ጨካኝ መሆንም እችልበታለሁ 😳😳 ሳይካትሪስት ለራሴ🙏🙏🙏
2026-09-06 10:56:52
9
emebet6230
Emebet :
በትክክል ለሰላሳ አመት ዋጋ አስከፍሎኛል አሁን ግን አይደለም ባሌ ሊመስለኝ አንድ ቀንም አብሬው ያደርኩኝ አይመስለኝም ወንድሜ ተባረክ ይህ ጉዳይ የኔ ነው 👌👌👌👌👌
2026-09-06 12:36:43
4
akiya050
amenfre23 :
እደዚ ልክልኩን ንገርልኝ
2026-09-06 08:38:36
5
boontuuoromoo14
ፈርዛና ❤ :
ይቺ ልጅ እኔ ነኝ
2026-09-06 06:31:38
5
user9771404049812
munira :
2026-09-06 09:45:04
1
sisayfantayereta
sisayfantayereta :
ንገርልን ተባረክ
2026-09-06 12:45:41
1
37.11111111111111
ነጁ አኩራፊዋ ነኝ😎😎 :
በትክክል100%
2026-09-06 09:06:23
1
kidy2669
kidy :
ለአስመሳይ ሰዎች ይገባቸዋል
2026-09-06 09:46:38
3
hiwi256you
hiwi🧚‍♀️🧚‍♀️ :
በቅርቡ እንዳልካት ሴት እሆናለው ጊዜ እና ቦታ እየጠበኩ ነው😏😏😏
2026-09-06 12:49:21
2
semuti208
semu bint sofi :
መናገር የፈለኩትን ነው የነገርክልኝ ልኬለታለዉ
2026-09-06 08:05:53
4
To see more videos from user @darkpsycho_book, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About