Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tigistejiguwondmu: Out now! #Nikodimos show YouTube channel #christiantiktokcommunity #viraltiktok #gospelmusic #ilovejesus
Tigist Ejigu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 04:29:58 GMT
6014
966
40
218
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.69MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.79MB
)
Watermark .mp4 (
4.47MB
)
Music .mp3
Comments
Elsa :
wowwwww geta Eyesus yibarksh yene enat edet ede mwodshii ❤️❤️❤️❤️
2026-09-06 08:29:57
0
Phrophet tariku gobena :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-06 05:05:17
0
Tigist Ejigu :
አስተማሪዬ ኢየሱስ አስተማሪዬ ውብ ቃልህ ነው ህልውናዬ በድምፅህ ነውና መኖሬ ተናገር መምህሬ የመለሰኝ የለም አልተዘጋብኝም አርፍጄም ብመጣ አቅፈህ ተቀበልከኝ ረቢ የዘገየ ስለማትቆጣ ይኸው አሁንማ ልማርህ ይዣለሁ ለእረፍት እንኳ አልወጣ እረፍቱ አስተማሪው አስተማሪው እረፍት ካንተ ሌላ አይመጣ ማይቀሙት እድል ማይወጡበት ገነት ማይወርዱት ሰገነት ካንተ ስር መቀመጥ አንተን ብቻ ማድመጥ እውነት መስማት ከእውነት 2 ኢየሱስ ማይቀሙት እድል ኢየሱስ ማይወጡበት ገነት ኢየሱስ ማይወርዱት ሰገነት ኢየሱስ ካንተ ስር መቀመጥ ኢየሱስ አንተን ብቻ ማድመጥ ኢየሱስ እውነት መስማት ከእውነት 2 ልትጥል ማትፈትን ተፈትነህ አልፈህ በድል ያሳለፍከኝ ማትፈርድብኝ መምህር ድካሜ የሚገባህ ሽክሜን ያስጣልከኝ ፈዘዝኵኝ ፊትህ ላይ በፍቅር እያየሁህ ፍቅርን ስታስረዳ አስተማረከኝ መውደድ በሠንበር ፊደላት በጀርባህ ሰሌዳ ማይቀሙት እድል ማይወጡበት ገነት ማይወርዱት ሰገነት ካንተ ስር መቀመጥ አንተን ብቻ ማድመጥ እውነት መስማት ከእውነት ኢየሱስ ማይቀሙት እድል ኢየሱስ ማይወጡበት ገነት ኢየሱስ ማይወርዱት ሰገነት ኢየሱስ ካንተ ስር መቀመጥ ኢየሱስ አንተን ብቻ ማድመጥ ኢየሱስ እውነት መስማት ከእውነት 2 የምድሩ አስተማሪ ማስረዳት ነው እንጂ አይሆን መረዳቴ አንተስ አብርሆት ነህ ማስተዋሌ ኢየሱስ የመዳን እውቀቴ ተናግረኸኝ ብቻ ለራሴ አትተወኝ አንተው ነህ ለዋጩ እንዳልከኝ እንድኖር ፀጋህ ነው አቅሜ የብርታቴ ምንጩ ማይቀሙት እድል ማይወጡበት ገነት ማይወርዱት ሰገነት ካንተ ስር መቀመጥ አንተን ብቻ ማድመጥ እውነት መስማት ከእውነት ኢየሱስ ማይቀሙት እድል ኢየሱስ ማይወጡበት ገነት ኢየሱስ ማይወርዱት ሰገነት ኢየሱስ ካንተ ስር መቀመጥ ኢየሱስ አንተን ብቻ ማድመጥ ኢየሱስ እውነት መስማት ከእውነት 2 ስሰማህ ለመለምኩ የዘመኔን ውበት እግርህ ስር አግኝቼ ፈውስ አለ ቃልህ ውስጥ የነፍስ ወዘና ነው አማሩ ቀኖቼ ባለስልጣን መምህር ቃልህ የሚሰራ ድምፅህ የርህራሄ ትሰማለህ ለልብ ስጠጋህ መፅናናት ስማርህ መፍትሄ ማይቀሙት እድል ማይወጡበት ገነት ማይወርዱት ሰገነት ካንተ ስር መቀመጥ አንተን ብቻ ማድመጥ እውነት መስማት ከእውነት ኢየሱስ ማይቀሙት እድል ኢየሱስ ማይወጡበት ገነት ኢየሱስ ማይወርዱት ሰገነት ኢየሱስ ካንተ ስር መቀመጥ ኢየሱስ አንተን ብቻ ማድመጥ ኢየሱስ እውነት መስማት ከእውነት አስተማሪዬ ኢየሱስ አስተማሪዬ ውብ ቃልህ ነው ህልውናዬ በድምፅህ ነውና መኖሬ ተናገር መምህሬ
2026-09-06 05:02:52
10
kal :
ዘመንሽ ይለምልም
2026-09-06 10:56:30
1
Ruth :
ቲጂዬ በጣም የምወድሽ መልካምን ነገር መርጠሻል እሱም አይወሰድብሽም የኔ ውድ እግዚአብሔር እረድቶሻል እግዚአብሔርን በማወቅ አድገሽ እያሳደግሽን አለሽ በመልካም ሁሉ አንቺም ቤትሽም ይባረክ!!!❤️❤️❤️
2026-09-06 12:25:12
0
የእየሱስ ነኝ :
ቲጅዬ በረከታችን ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 11:36:06
0
የኢየሱስ ልጅ :
አሜን ተባረኪ
2026-09-06 12:13:00
0
Jossy kiya :
አስተማሪዬ ኢየሱስ
2026-09-06 10:39:56
0
Bethel :
ብሩክ ሁኝ
2026-09-06 11:34:56
0
yoseph wondatir hailu :
ተባረኪ
2026-09-06 09:19:17
0
Almi yegeta lJi❤️❤️❤️❤️ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 12:03:58
0
Hibret Alemayehu :
የተባረክሸ ቲጂያችንን 🥰🥰🥰
2026-09-06 10:15:56
0
Redi✝️ :
Tebarki 🥰🥰
2026-09-06 11:26:42
0
Dawit Gebre :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 05:55:58
0
አነን :
glor
2026-09-06 09:10:13
0
Genet degife :
ተባረኪ
2026-09-06 10:17:25
0
ተስፋ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 04:34:37
0
Etsegenet :
አሜን
2026-09-06 12:58:04
0
Melkamu :
ደሙ ነው የሚለውን መዝሙርሽን እንዴት እንደምውደው
2026-09-06 04:43:46
0
sara pastry :
Eyesus
2026-09-06 06:54:13
0
✨nardi Queen🌺 :
🥰🥰🥰
2026-09-06 12:27:18
0
ሮኅቦት :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 10:50:00
0
Jho❤ :
❤️
2026-09-06 10:23:42
0
Berry Belete :
🥰🥰🥰
2026-09-06 04:33:01
0
To see more videos from user @tigistejiguwondmu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
merinding,dapat kirirman misterius,ternyata isinya tak terduga😱😱 #paketsantet #filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet #film #clip #viral #fyp #filmedit #infofilm #fyppppppppppppppppppppppp #filmhoror #filmhororindonesia #masukberanda
#foryoupage❤️❤️ #الشعب_الصيني_ماله_حل😂✌️ #reparationiphone #accessoriesmobil #aintemouchent46
năm nay hứa sẽ học hành đàng hoàng..
#sunset #sunsetlover #natural #beauty #foryou
Stay safe semuanya, terpantau abu vulkanik anak gunung krakatau sudah sampai Jakarta! Untuk sekarang hindari aktivitas di luar dan jangan lupa pakai masker kalau mau ke luar. 📷: via threads @tommnomad @caecilianadia @garyourbeee gilangdarrr @awindathomas
😉💓😉💓 『Samsung Galaxy presents TGC in あいち・なごや 2026』 📆2026年2月15日(日) 📍IGアリーナ 詳細は【TGCあいちなごや】で検索🔍 田村保乃(櫻坂46)@櫻坂46(sakurazaka46) 守屋麗奈(櫻坂46) #TGCあいちなごや #TGC
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy