@visitaddis_et: Addis came dressed to celebrate! Gobe and Shinoye brought the Adwa Memorial to life with stunning looks, beautiful people, music, dancing, and the kind of energy you can only find in Addis. The New Year spirit is everywhere! 🔥 #VisitAddisAbaba #ILoveAddisAbaba #Gobe #Shinoye #EthiopianNewYear
Visit Addis Ababa
Region: ET
Sunday 06 September 2026 05:36:00 GMT
Music
Download
Comments
ጦቢya PRODUCTION :
ቆንጆ የማይታይበት ሀገር
2026-09-06 07:10:07
140
Josh :
ሌላው ኢትዮጵያዊ ግን?
2026-09-06 06:26:10
89
user8031874504400 :
መንግስታዊ ድጋፍ ያለበት ፕሮግራም ዝም ብለህ ታዉቀዋለህ
2026-09-06 07:30:27
102
arsema :
በ አማራነቴ እኮራለው
2026-09-06 07:49:55
42
selam :
ኦሮሞዎች እንወዳችኋለን ከጉራጌ ክልል
2026-09-06 07:49:45
101
@@ :
Power of govt budget😂😂😂
2026-09-06 07:14:05
19
sara :
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንህ መብቱን ብጠብቁ
2026-09-06 06:42:18
50
abu manchestr :
ከየት ሀገር መጠውነው
2026-09-06 06:54:03
30
ku :
wow wow what a beautiful culture we have alh
2026-09-06 07:11:50
0
kal :
የግዜ ጉዳይ ነው ውድ ነበርበት ይመለሳል ሁሉም
2026-09-06 07:56:03
10
Fitsum W :
እኛምናቀው አበባዬሽ ነው ከየት መጣ
2026-09-06 07:03:01
11
libu habesha :
ማናቸው
2026-09-06 06:46:24
19
Dj Seme Ethio :
ኧረ ተወረናል ወገን 😳
2026-09-06 08:17:47
7
sablewengel :
ምን እየተካሄደ ነው?
2026-09-06 06:28:59
10
ቤ ተ ል :
demo derese
2026-09-06 08:49:57
2
Alemayehu Bane :
Aboo irratti dhiichisaa babbareeddaan teenyaa
2026-09-06 07:06:04
0
Aron21 :
state sponserred culture
2026-09-06 06:51:14
2
deru978 :
ወይኔ ብሬ ግብር የከፈልኩት ለቂቤ እና ለልብስነው🙏🙏🙏
2026-09-06 07:27:13
44
Emue :
የሁሉም መብት ቢከበር ጥሩ ነበር የአንድ ብሄር ብቻ የሆነባት ኢትዮጵያ ምን ታደርግልን አለች
2026-09-06 06:55:21
44
jose yoseph tadesse :
ለኪስ አበል ፣ለትራንስፖርት፣ለውሃ፣ለነዳጅ የሚከፈለውን ብር ምን አለ በየአካባቢያቸው ፋብሪካ ከፍቶ ወደሥራ ብታሠማሩዋቸው እነሱም ይጠቀማሉ ሐገሪቷም ትጠቀማለች ይህ ሁሉ ወጣት የቤተሰብና የሀገር ሸክም የፖለቲከኛ መጫወቻ የፖለቲከኛ ልጅ በአሜሪካ፣በአውሮፖ ሐገር ዶላር እየረጨ ይማራል የድሃ ልጅ ወይ ይታፈስና ወደጦርነት አለያ የፖርቲ ማድመቂያ ኪሱ ከአበሏ በኃላ ባዶ
2026-09-06 07:41:57
14
አብርሐም :
የተለያየ አለባበስ በአንድ ብሔር
2026-09-06 07:09:37
8
tewodros :
ከዚህ በፊት ይታወቅ ነበር?
2026-09-06 08:28:15
8
tesfaye adane :
አሸንዳ በኦሮሞኛ ነው
2026-09-06 06:30:30
33
Ruth :
እስይ እስይ ደስስስስስ ስትሉ ዘና ፈታ በሉ 🥰🥰🥰🥰🥰 ከክፎ አይን ጥምብቅ ያርጋቹ ገለቶማ🙏
2026-09-06 07:06:58
18
To see more videos from user @visitaddis_et, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.