@solomon_12_21: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ዕድሜያቸው ከ7 ዓመት በላይ የሆኑ ክርስቲያኖች ሁሉ እንዲጾሟቸው በአዋጅ የታዘዙት 7ቱ የአዋጅ አጽዋማት የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ዐቢይ ጾም (የሁደዴ ጾም) 2. ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) 3. ጾመ ድኅነት (የረቡዕና ዓርብ ጾም) 4. ጾመ ፍልሰታ ለማርያም 5. ጾመ ነቢያት (የገና ጾም - ከኅዳር 15 እስከ ታሕሣሥ 28/29) 6. ጾመ ጋድ (የጥምቀት ዋዜማ ጾም) 7. ጾመ ነነዌ ናቸው። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ «የጳጉሜን ጾም» በሚል የፍስክ ምግብ ክልክል እንደሆነ የሚያስተምሩ አካላትን ማስተዋል ተለምዷል። ነገር ግን በቤተክርስቲያናችን የታወቁትና የታዘዙት የአዋጅ አጽዋማት ሰባቱ ብቻ ናቸው፤ የጳጉሜን ወር በአዋጅ ከተደነገጉት አጽዋማት መካከል አንዱ አይደለም። ◦የፈቃድ ጾም፦አንድ ክርስቲያን በአዋጅ ከተደነገጉት ውጭ «እጾማለሁ» ቢል መብቱ ነው፤ በረከትም ያገኛል። ስለዚህ የጳጉሜን ወር በፈቃድ (በግል ፍላጎት) የሚጾም እንጂ በሕግ የታዘዘ የአዋጅ ጾም አይደለም። በፈቃዳችን ብንጾም በረከት የሚያስገኝ ቢሆንም፣ በሕግ እንደተጣለ ግዴታ አድርጎ «የፍስክ ምግብ ክልክል ነው» በማለት ምዕመናንን ማወዛገብ ከተሳሳተ መረጃ እና የቤተክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት ካለማወቅ የሚመነጭ ነው። ስለሆነም ያለበቂና ትክክለኛ መረጃ ምዕመናንን ከማወዛገብ እንጠበቅ፤ የቤተክርስቲያናችንን ሥርዓትና ሕግ በትክክል እንወቅ! 7ቱን አጽዋማት በትክክል ሳንጾም በትሩፋት ጾም ላይ መጨቃጨቅ ግብዝነት ነው። መ/ር ሰሎሞን ትንሣኤ(ዘ-መቄት) #በYoutube_ቤተሰብ_ይሁኑ👇👇 https://www.youtube.com/@solomon-zemeket

እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤(ሉቃ.21፥8)
እንዳትስቱ ተጠንቀቁ፤(ሉቃ.21፥8)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 05:51:33 GMT
6189
506
18
28

Music

Download

Comments

sura.sis
ሙሉነሽ :
አወ ፆም ነው🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 10:12:21
0
kidanemihret.enate2
Kidanemihret enate :
የፈቃድፆምነው ያለው ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
2026-09-06 11:56:34
1
zela4508
sisay tarekegn asefa :
አወአለ
2026-09-06 18:44:58
2
etho6390
29 አባቴ ቅዱስ ባለወልድ 🙏🙏🙏💚💚💚 :
yefkad tom naw yelam🥰🥰🥰
2026-09-07 04:35:44
1
solomon03807
solomon :
የፈቀድ ጾም ነዉ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 07:19:38
1
redu1255
ረድኤት✝️ :
የሚያሳቅቁን ነገርስ 🫣🫣
2026-09-08 13:14:15
0
genetgeta7
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን :
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክልን እና መስግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 09:53:19
0
selammulu4
selam ዘ ዲማ :
🥰🥰🥰
2026-09-06 05:59:16
1
kebatu.metku
Kebatu Metku :
🥰🥰🥰
2026-09-06 11:38:11
0
user5030549399612
user5030549399612 :
🙏🙏🙏
2026-09-06 15:58:30
0
user9016834270030
የሚያኖር እያለ የሚኖር ይጨነቃል :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 12:37:33
0
welete_maryam_21
T🌹A_21 12❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 19:53:48
0
user1377589
የጨነቀለት :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 10:57:13
0
user58197109591165
Abrham :
❤❤❤
2026-09-06 08:25:36
0
fikir1fy
fikir :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-06 06:17:07
0
mulu0588
mulu :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 15:28:44
0
To see more videos from user @solomon_12_21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About