@cyberleekr: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #drno24 @Dr.no24

Dr.no24
Dr.no24
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 06:33:46 GMT
117871
14590
644
813

Music

Download

Comments

rediet771
@redu :
dr.no ምንም ቢሆን ምንም ዋናው ከስህተት መማርክ ነው
2026-09-06 07:15:04
311
sewitemesgen
sewit :
ስውድህ እኮ 🥰🥰🥰
2026-09-06 15:07:19
127
mohamed.beshir86
Mohamed Beshir :
ሰርቶ መለወጥ ለሚችል 1 ወጣት ገንዘብ ከመስጠት በላይ ገንዘብ ማግኛ መንገዱን ማሳየት እጅግ ትልቅ ነገር ነው ላወቀው ሰው
2026-09-06 12:58:16
169
etopic11stronggirl
Ethopic :
እኩያ ጓደኛ ይኑራችሁ
2026-09-06 19:05:28
18
je.rus3
It's me :
እኔ ግን አምነሃለው
2026-09-06 06:41:08
94
nathaniel.21s
Nathanial :
@Nathanial:he knows it before it's all started 😔😔😔 but he remains silent 😶
2026-09-07 01:12:49
0
ras.jon
Ras jon :
Doc ኖርማል ነው ዋናው አንተ ደና መሆንክ ነው። አለቀ
2026-09-06 18:53:33
16
zufantube
zuzu bonda :
yne wude wendeme tewachew lerashe nurelte altayachewm enje degntehe bezue new emayakuten hiewte setsetachew ersute yetnsubten ayzone wendemye
2026-09-06 21:16:04
1
hikutimodel
model-Hikram :
ደግነት ሲበዛ ግዴታ ይሆናል🥺 yalfle wehlai
2026-09-06 19:36:59
11
johnman382
Jo ❤ :
dr ine berase timechegnale tewachew wendime wede fit sayishalih nw
2026-09-06 21:11:47
1
endalk3968
Endalk :
ያውሩ ስራቸው ነው ብሮ
2026-09-06 13:56:14
7
enat.princess
Enat Princess 🥰🍫 :
Ene gin hulem amnihalew do no🥰🥰
2026-09-06 18:48:32
2
ga.f275
GA f :
አና መንገድ ካሳየሀቸው በሗላ የራሳቸውን ችግር ካላሸነፉ በሰውማሳበብ የኛ ኢትዮጵያዊ ባህሪነው በርታ ለታመሙ እንጂ ለወሮበላ አትዘን ብሮ💪💪💪💪
2026-09-06 14:15:48
21
sura8669
sura :
jegnaneh wendme💪
2026-09-06 18:36:23
0
tarikgirmaa7
🦋🍫t-a-t-i🦋 :
እመብርሃንን ብሎ መማል ግን ደስ ሲል
2026-09-06 19:59:20
6
eneyepisces12
Sewenet🧿🎤 :
Please don't be sad,my family respect you alot🥰🥰🥰keep going don't stop your heart is rare dear brother Lord sees you.Your beautiful soul is a blessing not a weakness always know that okay 🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 23:28:44
0
user8501918181553
Alu 🌺 💃 :
ኣይዞህ ኣንተ ጀግና ነህ 🥰🥰🥰
2026-09-06 16:36:54
6
user7631223659311
913024429 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 15:48:50
11
ermyi52
Ermyi :
ወንድሜ ንጹ ልብህን ሊያቆሽሹ ነው ልብህ እንዳይሰበር መልስ አትስጥ በዝምታ እያቸው
2026-09-06 18:55:24
9
ytubarekdesalegn
ytubarek Desalegn :
ሰላም ዶክተር ኖ እኔ ይትባርክ እባላለሁ ቪዲዮዎችህን ሁሌም በቅርበት እከታተላለሁ አንተ ምስኪኖችን በማንሳት እና ስራ በመፍጠር የምትሰራው ቅን ስራ እጅግ ታላቅ ነው አንዳንዶች ባለውለታነታቸውን ረስጠው የጎረሱበትን እጅ ቢነክሱም ወይም 'ሌባ' እያሉ ቢሰድቡህም እባክህ ወጣትነትህን እና ቅን ልብህን እንዳይጎዳው እንዳይከፋህ ፈጣሪና እኛ ብዙሃኑ አድናቂዎችህ ካንተ ጋር ነን ለጥቂት ውለታ ቢሶች ብለህ ይህን ቅዱስ ስራህን እንዳታቆም ምንም እንዳይሰማህ አጠናክረህ ቀጥልበት እኛ በጣም ነው የምንወድህ
2026-09-06 15:57:21
9
matibest123
Mati Best :
መች ይከፋ ነበር ለ ስው መልካም መሆን ግን ምን ዋጋ አለው ስው እንደ ስው አይሆን
2026-09-06 20:09:09
2
semenwerku65
semen :
አይዞህ ልብህን ይጠብቅልህ
2026-09-06 20:11:48
2
why19s3
ለምን 🤷‍♂️Why? :
አይዞነ ጀግናው ሊጢሉህ በሞከሩ ቁጥር ትጠነክራለህ💪 ለ በጎ ነው
2026-09-06 19:36:49
1
elsa15708
elsa :
ማንንም አትስማ አይዞህ
2026-09-06 07:03:20
4
romhainigus
ሮምሀይ ዘሚካኤል :
ante gobez sew nek bro
2026-09-06 16:16:50
1
To see more videos from user @cyberleekr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About