@orbitelectronics: በሳቅ ውስጥ ያለ ሀዘን እና ብቸኝነት: ደስታ በሚመስል ችግር ውስጥ ያለ የመኖር ሰቀቀን:: የሳቀ: የተጫወተ: ሙቀት የፈጠረ ሁሉ ድልቶት አይኖርም! ጀግኖችን እናበርታ! ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ በልዩነት የሚመርጡት! #orbit #electronics #fight #world #fyp @JOHNNY.S 🥋 @Sedomartialart3 @rabiya @Yonatan Derese 🥊 @Yeabsira Addisu @Melektegnaw_ @Abi Eyuel @yuti_nass @bezawit solomon @Behaylu @mussiesolomon2 @Bruknews @getachew melese @jhon_daniel @lual124 @4kilo entertainment
Orbit Electronics
Region: ET
Sunday 06 September 2026 08:21:10 GMT
Music
Download
Comments
rasteferi :
ሀዘን ቤት ሲሄዱ ግን እንዴት ነው።
2026-09-06 09:43:12
3764
𝐇𝐚𝐲𝐦𝐢👸 :
በማርያም ለልጁም ትንሽ ስጠው በጣም ያሳዝናል
2026-09-07 08:08:53
617
Suma Kiya :
ልጁ ራሱ በረካ ሁን ጥሩ ልጅ ነው
2026-09-06 09:42:00
2784
ማይክ on business :
ድህነት ተነፋ 😢
2026-09-06 14:29:42
1191
pharmacist tips :
orbit electronics 🥹
2026-09-06 10:16:24
664
B-Boss Juice Bar :
🙏🙏🙏ፅናት+እምነት በምንም ሁኔታ
2026-09-06 10:34:06
445
lijyabu21🇧🇷 :
እንቅስቃሴ ሁሉ ዳንስ ናቸው
2026-09-06 09:46:39
709
sadam husen♎♎♎ :
ልጁ ራሱ ሲያሳዝን🥰
2026-09-06 11:10:33
604
Ephrem Chala :
ሁላችንም ዳይ ወደ ኦርቢት ለመሸማመት💪
2026-09-06 11:39:30
284
አቢቷ abitua 🐺 :
ልጁስ የሆነ ነገር ይደረግለት አ በማርያም ኡፍፍፍፍፍ አልቻልኩም 🥺🥺🥺🥺 በቅርብ ቪዲዮ እንጠብቃለን
2026-09-06 19:45:52
200
temu_picture :
ትለያላችሁ ድርጅታችሁ ይባረክ🙏🙏
2026-09-07 08:04:12
219
yigu :
ሁሌ እንድትረዳ ፍላጎቴ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ጥላ
2026-09-06 09:13:47
339
@.marko :
orbit electronics 👍በሰፊው ህዝብ ስም እናመሰግናለን 🙏
2026-09-06 18:11:17
218
አልሚ የዳውሮዋ :
እኔኮ ልጁ ልጃቸው መስሎኝ ተባረክ
2026-09-07 08:47:49
279
hop :
አብሯቸው ያለው ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ
2026-09-06 12:27:30
99
Nati Car Guy :
Pleas help this guy ልጁ አሳዘነኝ😧😧😧
2026-09-12 09:49:55
98
ᎠᎪᏉᎬ :
የኔ እናት ቀሪ ዘመኖት ይባረክ
2026-09-06 10:02:33
108
መልህቅ ⚓⚓ :
orbit electronics 10M ግን ለምን አናስገባውም 🙏
2026-09-06 14:26:16
69
koኒ :
የሚሰጡ እጆች ይባረኩ
2026-09-06 10:51:15
61
creative_segete :
🫡
2026-09-06 15:20:27
26
ሹሻኩ ጁሻኩ♑️ :
እንደ እኔ በእንባ የታጀበ ደስታ የተሰማው🥰🥰
2026-09-06 13:41:03
82
sam :
Orbit Electronic ለብዙዎች ተምሳሌት ናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል
2026-09-06 14:48:10
74
sara Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እንደኔ ያለቀሰ ፈጣራ ይስጥ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-06 14:24:16
30
Blacky :
😂
2026-09-06 11:29:46
10
bezawit solomon :
ለሰጪ ሁሌም ይስጠው ለንፉግም ልብ ይስጠው
2026-09-06 10:58:21
29
To see more videos from user @orbitelectronics, please go to the Tikwm
homepage.