@user3660617178838: አሰልጣኞች አንድን ክለብ ስትረከቡ ካለበት ደረጃ ከፍ ለማድረግ እንጅ አዉርዳችሁት ለመሄድ አይደለም ልዴታ ክ/ከተማ ሀላፍ ጣልቃ ገብተህ ነገሮችን የማስተካከል ግዴታ አለብህ@Ethiopian Football Federation @Lideta subcity communication @Yoni Bless @Helen Eshetu⚽️ @MALIKA BOSS @FIFA Agent Bereket Dereje

ክስተት
ክስተት
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 08:28:51 GMT
15568
178
27
198

Music

Download

Comments

yibe_yetanaw_moged_73
ይቤ የጣናው ሞገድ :
ማንንም እንዳትሰሚ ኮች ሰርኬ ከጎንሽ ነን 🙌
2026-09-07 06:27:33
6
halie6278
Halie :
አይደለችም🥰🥰🥰የስራስውናት
2026-09-06 13:57:39
3
deju1et1
Dejenie :
ሰርኪየ የኔ እናት አመለ ሸጋዋ ሰው አክባሪዋ እህታችንን🙏🙏🙏🙏 እዳትነኳት ስንት ለፍታ ጥረቷ ከዚህ ያደረሳትን እህታችንን ልታሸማቅቁ ዋ
2026-09-06 19:34:39
2
atshabest
Atsha Best :
ሰርክሻ ጀግና ናት ትልቅ አቅም ያለት አሰልጣኝናት ከእድ አይሉት ሶስቴ ከከፍተኛ ሊግ ለፕሪሚየርሊግ ያስገባች ብቸኛ አሰልጣኝ ናት እሚሰራን ሰው በፌክ አካውንት ማሸማቀቅ አይጠቅመም እውነታን የያዘ ሰው ፊለፊት ወጦ መናገር ነው ኮች በርች መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ 🙏🙏
2026-09-10 15:09:47
1
binigizaw
Bini Gizaw🔱 :
ሰርክየ ጀግና የስራ ሰው እኛ ጠንቅቀን እናውቅሻለን ማንንም እንዳትሰሚ በርቺ ስራሽ ላይ ብቻ አተኩሪ መልካም የስራ ግዜ ይሁንልሽ ጀግኒት💪
2026-09-09 18:43:57
1
seyadow
seyadow ሰያ :
: ሰርኬ ጎበዝ ናት ባካችሁ ሥራዎን ትስራበት
2026-09-06 15:25:06
2
user2805415194466
abinans :
እረ ስርክየ የእንደዚህ አይነት ስው አይደለችም አስተዳደጎም አይፈቅድም ፈጣሪዋን የምትፈራ ፈረሀ እግዛብሄር የምታውቅ ምርጥ የከተማችን ታታሪና ጄግና ለሌሎች አርያ ተምሳሌት ምንም የማይወጣላት አብሮ አዳጌ ናት በዚህ ነገር የምትሸማቀቅ መስሎአችሁ ከሆነ አትድከሙ አትስማችሁ 💪💪💪💪💪💪💪
2026-09-11 21:31:50
1
tadey047
ቃል ያድናል ቃል ይሰብራል :
መልካም የስራ ዘመን በርች ቀናችሁባት 👌👌👌
2026-09-08 21:13:32
1
papyo005
papyo :
ብቃት ያላት ልጅ ነች ሰርታ ያሳየች ጀግና እንስት🙏
2026-09-30 12:09:32
0
mastu423
mastu 5 ⚽️⚽️ :
ምንድነው በሴት ብቻ ወንዶችስ
2026-09-07 19:53:04
0
chori128
Chori 12🌸🍫 :
Cochi melkam yesra zemen 🙏
2026-09-09 18:38:53
0
masteamhara
@agere adane :
mn aderegechi drom sew sisera ayiwewm
2026-09-11 02:59:38
0
0918679u3
barye barye :
የተሣሣተ መረጆ ነው
2026-09-07 20:12:29
0
haylemariya2
ይወረዲ :
le
2026-09-06 18:46:46
0
black_hijabiii
ሞሚና የባህርዳሯ :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-11 06:38:32
0
chinaa7801
chinaa :
ሰርኬ ጎበዝ ናት ባካችሁ ሥራዎን ትስራበት
2026-09-06 12:48:55
1
afre114
ቀበሮ :
መልካም የስራ ዘመን
2026-09-06 10:19:38
0
makiye34
@ Maki Mim :
ወይ ዘንድሮ 🤔
2026-09-08 13:34:44
0
1342setubirhan
Setu Birhan - ሰጡ ብርሀን :
ጀግናዋ ሰርኬ
2026-09-06 19:21:51
0
malte2579
Malte25 :
መልካም የስራ ዘመን
2026-09-06 19:48:02
0
user49921408450665
John shater :
አላሰርቅ ብላችሁ ነው ።ሰርኬ ምርጥ ኮች ናት
2026-09-30 12:13:21
0
dariyewube
dariye@ wubie :
ስም ማጥፋት የበታችነት ስሜት ነው
2026-09-13 12:23:59
1
tadese.demelash
Tadese Demelash :
ሰርክየ እንዳትስሚ ትኩረትሽን ስራሽ ላይ የጠላት ወሬ ነው
2026-09-08 16:42:27
0
yontan.sofu
Yontan Sofu :
አላሠርቅህ ብላህ ይሆናል ሠርኬ ጀግና ነች በርቺ::
2026-09-07 06:46:50
1
yilkal670
yilkal :
ሰርኬ ጀግና ነሽ ያች ጌዜ ይመጣል
2026-09-06 18:31:20
0
To see more videos from user @user3660617178838, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About