@amiha_24: የሃይማኖት አልባሳት እና ንዋያተ ቅድሳት ለፋሽን ትርኢትና ለንግድ ማስተዋወቂያ የሚሆኑ ቁሳቁሶች አይደሉም! ❌ ​ጥበብ እና ፈጠራ የእምነትን ቅድስና ለማደፈር ምክንያት ሊሆኑ አይችሉም። የተፈጸመው ድርጊት የአማንያንን ስሜት ያቆሰለ እና የሃይማኖቱን ክብር ያወረደ በመሆኑ በጽኑ እንቃወመዋለን! ​ይፋዊ ይቅርታ ይየጠየቅ! አዘጋጆቹ እና ዲዛይነሯ ያደፈሩትን ቅድስና አምነው ይቅርታ እንዲጠይቁ። ​ቪዲዮው ይነሳ! የተሰራጩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ከማህበራዊ ሚዲያ በሙሉ እንዲወገዱ። ​በሕግ ተጠያቂነት ይረጋገጥ! የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስዱ። ​#የሃይማኖትክብርይከበር #RespectReligion #NoToSacrilege #StopDisrespectingReligion

Amiha
Amiha
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 08:33:18 GMT
46140
1382
87
284

Music

Download

Comments

yemdhanealemlej
Abe gel :
የሚያሳዝን ስራ ብለን የምናልፈው ተራ ጉዳይ አይደለም ያስመረቀው ትምርት ቤት መቀጣት ባለበት መንገድ ዋጋውን ያገኛል
2026-09-06 11:23:55
72
ayelu.belayhun
Ayelu Belayhun :
እኔ ኦርትዶክስ አይደለሁም ግን እደዚህ አይነት ነገር በህግ ትምርት ቤቱ መጠየቅ አለበት ጭራሽ ፊሽን ሆነ 😭 ማራናታ ቶሎ ና🙏
2026-09-06 15:18:21
23
esuwy10
esube :
wedat eyheden wegen
2026-09-06 15:48:17
0
user2055855115433
user2055855115433 :
እግዚአብኤርን መዳፈር ይባላል
2026-09-06 16:41:46
6
user9087235171906
0994440418 :
እጅግ የሚያሣዝን
2026-09-06 11:17:54
6
lamri_2119
lãmrï🦋 :
egzio geta hoy 😭😭😭😭min ayinet gze deresin asiben🙏
2026-09-06 11:39:35
7
tewo316
tewo :
ይህ በህግ ይታይልን
2026-09-06 16:05:30
4
sol.manchurian
Sol.ማንቸስተራዊ :
sorry ለምን ታሰርኩ አይበሉ
2026-09-06 18:08:09
1
tgestu.gashaw
ካብታሙ :
የኦርቶዶክስ ጠበቃዎች የት ናችው???
2026-09-06 17:26:22
3
hayle758
user7739543801955 :
ምንለማለት ነው???
2026-09-06 18:17:00
1
1979_meznaga
ልዩ መዝናኛ :
እምነት መፅደቂያ እንጂ መድመቂያ አይደለም
2026-09-06 19:42:36
0
7birukalemu
Biruk Alemu :
ይበቃል
2026-09-06 17:36:08
1
leya3049
እልልታ ውስጤ ነው :
አቤቱ ይቅር በለን 🥺🥺🥺
2026-09-06 18:06:07
1
user988496180362
edlawit :
ቆይ እንዴት እንደዚክ ይደረጋል ረ ወዴት እየሄድን ነዉ
2026-09-06 22:08:03
0
user2131568261950
mahiታ🇪🇹 :
ትክክል ማርያምን ሆ☺️
2026-09-06 11:07:48
1
temesgenkahsay4
temesgen @ temer :
yiw what is the purpose of this ዝም ተብሎ የሚታለፍ ነገር መሆን የለበትም
2026-09-06 11:50:10
1
selam.yabe
selam27✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💒💒💒⛪️⛪️ :
ኧረ ምንድነው አልገባኝም ከገባቹ አስረዱኝ
2026-09-06 19:54:14
0
fire.daba4
fire daba :
besimeab abetuu yikirbelen
2026-09-06 19:32:23
0
haila4790
haila :
አቤቱ ማረኝ ሀጢያቴ ነዉ ይህን ያሳየኝ
2026-09-06 19:11:49
5
wood_work30
natenael :
እንዴ ምንኩስና እኮ ፋሽን አደለም
2026-09-06 18:56:37
0
habeneyom85
ሀበነ ዮም :
ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ሆነብንኮ ክርስትናችን
2026-09-06 19:21:24
0
user95481045724
AW1221 :
ምንድን ነው እየሆነ ያለው አይኔ ነው
2026-09-06 19:15:02
0
user6947434808672
one love ja :
እረ ወገን ወዴት እየሄድን ነዉ
2026-09-06 17:13:56
4
user16803280415682
ቬነስ 💫 :
hoo
2026-09-06 11:45:46
1
To see more videos from user @amiha_24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About