Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bilalnurr: በነገሌ ቦረና ቤት ተቆልፎ ይውል ለነበረው ሕፃን ተስፋ ሰጪ ድጋፍ መደረግ ተጀመረ:: ነገሌ ቦረና (ምስራቅ ቦረና) — በምስራቅ ቦረና ዞን ነገሌ ቦረና ከተማ፣ አባ ገፈርሳ ቀበሌ (የከብቶች ገበያ ሰፈር) ቤት ተቆልፎበት ቀኑን ሙሉ ብቻውን ይውል የነበረው ሕፃን ጉዳይ በማህበራዊ ሚዲያ ይፋ መደረጉን ተከተሎ፣ ልዩ ልዩ እገዛዎች እየተደረጉለት እንደሚገኝ ታወቀ። እንደ መረጃዎች ገለጻ፣ የሕፃኑ እናት በአእምሮ ህመም ምክንያት በቂ እንክብካቤ ማድረግ የማይችሉ ሲሆን፣ አባቱ ደግሞ በዘበኝነት ሥራ ምክንያት ሌሊት ወጥተው ማታ ስለሚመለሱ ሕፃኑ ቀኑን ሙሉ በቤት ውስጥ ተቆልፎበት፣ ያለ በቂ ምግብና አልባሳት ብቻውን ለማሳለፍ ይገደድ ነበር። ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያ ሰፊ ትኩረት ካገኘ በኋላ የመንግሥት አካላትና አጋሮች ፈጣን ምላሽ መስጠት ጀምረዋል። የምስራቅ ቦረና ዞን አስተዳዳሪ አቶ አብዱራዛቅ ሁሴን ለሕፃኑ የሁለት ዓመት ሙሉ የትምህርት ክፍያ ከመሸፈናቸውም በላይ፣ ሙሉ የልብስና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገውለታል። የሕፃናት መብት ተሟጋቾችና የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚገልጹት፣ ከተደረገው የትምህርትና የአልባሳት ድጋፍ ባሻገር የሕፃኑ ቀጣይ ደህንነት፣ የምግብና የጤና አጠባበቅ ዘላቂነት ባለው መልኩ ሊከታተል ይገባል። በተጨማሪም ለወላጆቹ ተገቢው የስነ-ልቦና፣ የሕክምና እና የማህበራዊ ድጋፍ ካልተደረገ የችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንደማይሆን አሳስበዋል። የሕፃኑን ምስልና መረጃ በማሰራጨት ድምፅ ለሆኑና ፈጣን እርዳታ እንዲያገኝ ላስተባበሩ ወገኖች በሙሉ ምስጋና ቀርቧል። 📷ፎቶው ከነገሌ ቦረና ከተማ ኮሙኒኬሽን ነው ጉርሻ page
BILAL NUR
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 September 2026 10:53:31 GMT
3386
358
4
40
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.08MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.29MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
user5697311297000 :
እሰይ ቸር ያሰማህ ወንድሜ🥰🥰🥰
2026-09-06 11:21:36
0
Oumer Anwar :
ኸረ አላህ ያስደስትህ ወላሂ በጣም ነበር ያሳዘነኝ
2026-09-06 15:27:36
0
Walker :
እንዴት ደስ እንዳለኝ
2026-09-06 12:34:58
0
jimey abdu one :
😭😭😭
2026-09-06 11:40:33
0
To see more videos from user @bilalnurr, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
A Wisconsin must-visit this summer: @rotarybotanicalgarden 🌼🌿☀️ 📸 @Taylor | travel creator #wisconsin #garden #botanicalgarden #roadtrip #Summer
Dua lagu galau punya misteri gelap💀😱 #MunafikMelawanIblis #BahayaJadiMunafik #MunafiknyaIndo #bintangkehidupan #kemarinseven #filmhoror #fyp #masukberanda
Hot,dog🐕,hash browns 😄😄😄#virrelvideo #foryoupacgh #😍☺️🤗😊
boen dia, recien me levanto
They didn’t have eggs to add the egg yolk😔#hotpotsauce #saucerecipe #garlicgirl #foodtiktok #shabushabu #Foodie #asianfood #hotpothack #hotpot
#fypシ #fyp #viral #fypシ゚viral #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy